የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል

በ13ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ተደርገው ባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና…

Continue Reading

የትግራይ ዋንጫ በመቐለ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

ከመስከረም 26 ጀምሮ በ6 ክለቦች መካከል በመቐለ ሲከናወን የቆየው የትግራይ ዋንጫ በዛሴው ዕለት በተከናወነ የፍፃሜ መርሐ…

ካሜሩን 2019 | ኢትዮጵያ በኬንያ ተሸንፋ ለአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ ተስፋዋን አመንምናለች

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምድብ ስድስት የምትገኘው ኢትዮጵያ የምድቡን 4ኛ ጨዋታ በናይሮቢ ካሳራኒ ስታድየም አከናውና 3-0 በሆነ…

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የዛሬ ውሎ ቀሪ የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል

የምድብ ለ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታዎች በተደረጉበት የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ባህር ዳር ከተማ እና ጅማ አባ…

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ከምድብ ሀ ለግማሽ ፍፃሜው ያለፉ ቡድኖች ታውቀዋል

ዛሬ በተደረጉ የአዲስ አበባ ዋንጫ ምድብ ሀ የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ቡና እና መከላከያ ለግማሽ ፍፃሜ…

በትግራይ ዋንጫ መቐለ እና ድሬዳዋ ወደ ፍፃሜ አልፈዋል

በትግራይ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ድሬዳዋ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ ወደ ፍፃሜ ማለፍ ችለዋል። 7፡30…

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አራተኛ ቀን ጨዋታዎች አባ ጅፋር እና ባህር ዳር አሸንፈዋል

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ምድብ ለ ዛሬ ሁለት ጨዋታወች በአዲስ አበባ ስታዲየም ተደርገው ጅማ አባጅፋር ወላይታ…

ካሜሩን 2019 | ዋልያዎቹ በሜዳቸው ነጥብ ጥለዋል

ለ2019 የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከኬንያ፣ ጋና እና ሴራሊዮን ጋር የተደለደሉት ዋሊያዎቹ ዛሬ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታቸውን…

በትግራይ ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ወልዋሎ እና መቐለ ድል አስመዝግበዋል

ቅዳሜ የተጀመረው የትግራይ ዋንጫ ዛሬም ሲቀጥል ወልዋሎ እና መቐለ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። 8:00 ላይ ወልዋሎ እና ሽረ…

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ውሎ ባህር ዳር እና ፋሲል አሸንፈዋል

በአዲስ አበባ ከተማ  እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ሁለተኛ…