በሳምንቱ ማሳረጊያ ጨዋታ የጦና ንቦች ስሑል ሽረን በያሬድ ዳርዛ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ ወደ 2ኛ ደረጃ ከፍ…
ሪፖርት

ሪፖርት| ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀድያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል
ጥቂት የግብ ሙከራ በታየበት የዕለቱ የመጀመርያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍፃሜውን አግኝቷል ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ባህርዳር ከተማን ካሸነፈው…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በድል ጉዞው ቀጥሏል
ሲዳማ ቡናዎች በሁለቱም አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ግቦች ኢትዮጵያ ቡናን 2ለ0 አሸንፈው የሊግ መሪነታቸውን አጠናክረዋል። የሊጉን የላይኛውን ጫፍ…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መድን ነጥብ ተጋርተዋል
ተመጣጣኝ ፉክክር እና ጥቂት የግብ ሙከራዎች የታዩበት ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። ቅዱስ ጊዮርጊሶች ንግድ ባንክ ላይ…

ሪፖርት | አዞዎቹ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ድል አድርገዋል
አርባምንጭ ከተማ በፍቅር ግዛው ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ባህርዳር ከተማን 1ለ0 የዓመቱን የመጀመሪያ ድላቸውን አሳክተዋል። በሦስተኛ ሳምንት…

ሪፖርት | ነቢል ኑሪ አዳማን ባለድል አድርጓል
በምሽቱ መርሃግብር ነቢል ኑሪ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች አዳማ ሀዋሳን ረቷል። አዳማ ከተማዎች በመጨረሻ ጨዋታቸው…

ሪፖርት| ጦሩ ዳግም ወደ ድል ተመልሷል
መቻል ወልዋሎን ሦስት ለባዶ በማሸነፍ ከአንድ ጨዋታ በኋላ ወደ ድል ተመልሷል። ወልዋሎዎች በሲዳማ ቡና ሽንፈት ካስተናገደው…

ሪፖርት | ንግድ ባንኮች በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከፋሲል ከነማ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል
የምሽቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቋል። በሊጉ የአራተኛ ሳምንት…

ሪፖርት | ምዓም አናብስት ብርቱካናማዎቹን አሸነፉ
ያሬድ ብርሃኑ በተከታታይ አራተኛ መርሐግብር ግብ ባስቆጠረበት ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታዎች ወደ ድል ተመልሰዋል። መቐለ 70…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች የሊጉ መሪ የሆኑበትን ድል አስመዘገቡ
ብርቱ ፉክክር የተደረገበት የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሐግብር በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል። ሲዳማ ቡናዎች ድል ካደረገው ቋሚ…