በ25ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሶዶ ላይ ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻን 1 – 0 በሆነ…
የጨዋታ ሪፖርት
ሪፖርት | በወራጅ ቀጠናው ትንቅንቅ ወልዋሎ ወልዲያን አሸንፏል
በ25ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወራጅ ቀጠናው ውስጥ የተገኙትን ወልዲያን እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲን ያገናኘው ጨዋታ…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ በሜዳው መቐለን በማሸነፍ ከወራጅነት ስጋት የመራቅ ጥረቱን አሳምሯል
በ25ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ከተካሄዱ ጨዋታዎች መካከል በወራጅነት ስጋት ውስጥ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ በቻምፕዮንነት…
ሪፖርት | አዳማ በግማሽ ደርዘን ጎሎች ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
ከ25ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች መሀከል አንዱ የነበረው የአዳማ ከተማ እና የኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታ በባለሜዳው ፍፁም የበላይነት…
ሪፖርት | መከላከያ ፋሲል ከተማን በሜዳው አሸንፏል
ከ25ኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች መሀከል በቅድሚያ የተደረገው የጎንደሩ የ4፡00 ጨዋታ በመከላከያ 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። በጨዋታው መጀመሪያ…
Continue Readingሪፖርት | የቡና እና የደደቢት ጨዋታ በአቻ ውጤት የተጠናቀቀ የሳምንቱ አምስተኛ ጨዋታ ሆኗል
11፡00 ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ከደደቢት ያገናኘው የ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ጥሩ ፉክክር ተደርጎበበት…
ሪፖርት | ፋሲል ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰኞ 9፡00 ላይ እንዲካሄድ ታስቦ በዝናብ ምክንያት አንድ ቀን ተራዝሞ ዛሬ…
ሪፖርት | መቐለ ከተማ ሀዋሳን በማሸነፍ ሊጉን መምራት ጀምሯል
በ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው መቐለ ከተማ በፉሴይኒ ኑሁ ብቸኛ…
ሪፖርት | አርባምንጭ በተመስገን ሐት-ትሪክ ታግዞ የዓመቱን ከፍተኛ ድል በወልዲያ ላይ አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ላለመውረድ በሚደረገው ትግል ውስጥ ተሳታፊ የሆኑት አርባምንጭ ከተማ እና ወልዲያን ያገናኘው…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ አቻ ተለያይቶ የሊጉ መሪ የሚሆንበትን እድል አምክኗል
የ24ኛው ሳምንት የሊጉ የመጀመሪያ ቀን ውሎ የመጨረሻ በነበረው የአዲስ አበባ ስታድየሙ ጨዋታ መከላከያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ…