በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛው ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ወልዋሎን አስተናግዶ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል።…
ሪፖርት
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከድሬዳዋ ነጥብ ተጋርቶ የዋንጫ ተስፋውን አመንምኗል
በ28ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ እልህ አስጨረሽ…
አርባምንጭ በሜዳው ነጥብ ጥሎ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አርባምንጭ ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው አርባምንጭ ከተማ ጨዋታውን ያለ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊጉን መምራት ጀምሯል
ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች መካከል የመጨረሻ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወራጅ ቀጠናው የወጣበትን ድል አግኝቷል
በአዲስ አበባ ስታድየም በቀዳሚነት የተደረገው የሊጉ የ28ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል ከተማን አገናኝቶ…
ሪፖርት | መከላከያ ከወራጅ ቀጠናው የራቀበትን ድል አስመዝግቧል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀምሩ አዲስ አበባ ላይ መከላከያ መውረዱን ያረጋገጠው ወልዲያን አስተናግዶ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በግብ ተንበሽብሾ መሪዎቹን ተጠግቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር በወቅታዊ ሁኔታ የተነሳ በሜዳው ጨዋታውን ማካሄድ ያልቻለው ሀዋሳ…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ወልዋሎ ነጥብ ተጋርተዋል
ከ27ኛው ሳምንት ተላልፎ ዛሬ 9፡00 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የተደረገው የወላይታ ድቻ እና ወልዋሎ ዓ.ዩ ተስተካካይ…
ሪፖርት | ደደቢት ከ86 ቀናት በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
በ25ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊደርግ ታስቦ በአሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ድንገተኛ ህልፈት ምክንያት ወደ ዛሬ የተላለፈው…
ሪፖርት | መቐለ ከተማ መሪዎቹን መከተሉን ገፍቶበታል
በ27ኛው ሳምንት የሊጉ የዛሬ መርሀ ግብር መከላከያን ያስተናገደው መቐለ ከተማ 1-0 በማሸነፍ ጅማ አባ ጅፋር እና…