ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመሪው ጋር በነጥብ የተስተካከለበትን ድል አሳክቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት አዲስ አበባ ላይ በ09፡00 የጀመረው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስን እና ወልዋሎ ዓ.ዩን…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | ቡና ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል

በመደበኛው ክፍለ ጊዜ 2-2 የተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ቡና እና ወልዲያ የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ በመለያ ፍፁም ቅጣት ምቶች…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ደረጃውን ወደ 2ኛ ከፍ ያደረገበትን ድል አሳክቷል

የ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሀ ግብር የነበረው እና በተስተካካይነት ተይዞ ዛሬ 10፡00 ላይ የተደረገው የኢትዮ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ድቻን በማሸነፍ ደረጃውን ወደ ሦስተኛ አሻሽሏል

በ18ኛ ሳምንት መጋቢት 26 ሊደረግ መርሀግብር ወጥቶለት በወላይታ ድቻ በካፍ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ ምክንያት የተሸጋገረው ጨዋታ…

ኢትዮጵያ ዋንጫ | የተሳካ የግብ ጠባቂ ቅያሪ አፄዎቹን ለድል አብቅቷቸዋል

ጎንደር ላይ በተደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመርያ ዙር ጨዋታ ፋሲል ከተማ ከ አዳማ ከተማ መደበኛውን ክፍለ ጊዜ…

ሪፖርት | አርባምንጭ ቅዱስ ጊዮርጊስን በመርታት እጅግ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል

በ22ኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ አርባምንጭ ላይ በተደረገ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን በመጀመርያው አጋማሽ ላይ…

ሪፖርት | መቐለ ከተማ ከመሪው ያለውን ልዩነት ያጠበበበትን ድል አስመዝግቧል

በ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መቐለ ከተማ ወላይታ ድቻን 2-0 በመርታት ከመሪው ያለውን ልዩነት ማጥበብ…

​ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ጅማ አባ ጅፋር ነጥብ ተጋርተዋል

ከሳምንቱ ጨዋታዎች መሀከል ከፍ ያለ ግምት ተሰጥቶት የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ ጠንካራ ፉክክር…

Continue Reading

​ሪፖርት | የወንድሜነህ አይናለም ድንቅ አጨራረስ ለሲዳማ ቡና ወሳኝ ነጥብ አስገኝቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ድል እየራቀው የመጣው ደደቢትን ይርጋለም ላይ ያስተናገደው ሲዳማ ቡና በወንድሜነህ አይናለም…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በ22ኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ላይ ድሬዳዋ ከተማን ከ ሀዋሳ ከተማ ጋር ያገናኘው ጨዋታ በድራማዊ…