በአዲስ አበባ ስታድየም ወልዲያን ያስተናገደው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአንጋፋው አጥቂ ታፈሰ ተስፋዬ ድንቅ ግብ ታግዞ 1-0 በማሸነፍ…
የጨዋታ ሪፖርት
ሪፖርት | ወልዋሎ የሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ሶስት ነጥቡን አሳክቷል
በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ በሜዳው አርባምንጭ ከተማን ያስተናገደው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 3-0 በማሸነፍ…
ሪፖርት | የሙሉዓለም ወሳኝ ጎል ቅዱስ ጊዮርጊስን የሸገር ደርቢ አሸናፊ አድርጎታል
ተጠባቂ የነበረው የዘንድሮው አመት የሁለተኛ ዙር የሸገር ደርቢ በሙሉአለም መስፍን የመጨረሻ ደቂቃ የግንባር ጎል ቅዱስ ጊዮርጊስን…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በእዮብ አለማየሁ ሐት-ትሪክ ታግዞ ፋሲልን አሸንፏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት መርሃግብር ሁለት ጨዋታዎችን ከሜዳው 150 ኪሜ ርቀት ላይ እንዲያደርግ ቅጣት የተላለፈበት…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከወራጅ ቀጠናው የራቀበትን ወሳኝ ድል አሳክቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ሰበታ ላይ የተካሄደው የወልዲያ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ በሲዳማ 2-1 አሸናፊነት…
ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር በአስደናቂ ግስጋሴው ቀጥሏል
በ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መሪው ጅማ አባጅፋር መሪነቱን ያጠናከረበትን የ4-0 ድል በኢትዮ-ኤሌክትሪክ ላይ አስመዝግቧል። ሁለቱ…
Continue Readingሪፖርት | ፍፁም ገ/ማርያም እና መከላከያ የሀዋሳን በሜዳው ያለመሸነፍ ጉዞ ገትተውታል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት በሜዳው መከላከያን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ የ4 – 0 ሽንፈት ሲያስተናግድ ፍፁም…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ በሜዳው በአይበገሬነቱ ቀጥሏል
በ21ኛ ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ድሬዳዋ ከተማን ያስተናገደው አዳማ ከተማ 1-0 በማሸነፈ…
Continue Readingሪፖርት | መቐለ ከመሪው ያለውን ልዩነት ያጠበበትን ወሳኝ ድል አስመዝግቧል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት መርሃግብር ዛሬ መካሄድ ሲጀምር አዲስአበባ ስታዲየም ላይ መቐለ ከተማን ያስተናገደው ደደቢት…
ሪፖርት | የወላይታ ድቻ የኮንፌድሬሽን ዋንጫ ጉዞ በያንጋ ተገትቷል
ወላይታ ድቻ በመጨረሻው የማጣሪያ ጨዋታው ዛሬ በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም ያንግ አፍሪካንስን ገጥሞ በጃኮ አራፋት ብቸኛ…