በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሃ ግብር እጅግ ተጠባቂ በነበረውና የሊጉን መሪ ደደቢትን ከቅዱስ ጊዮርጊስ…
ሪፖርት
ኮንፌድሬሽን ዋንጫ | ወላይታ ድቻ ዚማሞቶን በመርታት ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳትፎውን እያደረገ የሚገኘው ወላይታ ድቻ የዛንዚባሩ ክለብ ዚማሞቶን ገጥሞ የመጀመሪያውን ጨዋታ ከሜዳው ውጭ…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ነፍስ ዘርቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት መርሀ ግብር የነበረው እና በተስተካካይነት የተያዘው የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ድሬደዋ ከተማ…
ሪፖርት | መከላከያ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል
በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሳይደረግ የቀረው የመከላከያ እና የመቐለ ከተማ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም…
ሪፖርት | ቡና እና ሀዋሳ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በተቆጠሩ ጎሎች ነጥብ ተጋርተዋል
በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ድራማዊ ክስተቶች ባስተናገደው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ…
ሪፖርት | በሁከት በተጠናቀቀው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ አቻ ተለያይተዋል
በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተተካይ መርሃግብር ዛሬ አዲስአበባ ስታዲየም ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስንና አዳማ ከተማን ያገናኘው…
ሪፖርት | ደደቢት መከላከያን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸንፏል
ከተላለፉ ጨዋታዎች ውጪ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ደደቢት እና መከላከያ በአዲስ አበባ ስታድየም…
ሪፖርት | ፋሲል ከተማ አርባምንጭን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት አጼ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከተማ አርባምንጭ ከተማን 1-0…
ሪፖርት | ከታሰበው ሰአት ዘግይቶ የተጀመረው የአዳማ እና ጅማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በ15ኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም አዳማ ከተማን ከጅማ አባጅፋር ያገናኘው የኦሮሚያ ደርቢ…
ሪፖርት | የሲዳማ እና ኤሌክትሪክ ጨዋታ በደጋፊዎች ተቃውሞ ታጅቦ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት የይርጋለም ላይ ሲዳማ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ያደረጉት ጨዋታ በአሰልቺ እንቅስቃሴ እና…