የ4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች አዲስ አበባ እና ክልል ስታዲየሞች ላይ ቀጥለው ሲደረጉ ጎንደር ላይ…
የጨዋታ ሪፖርት
ሪፖርት | ወልዋሎ የሊጉ የመጀመርያ ሶስት ነጥቡን በማስመዝገብ የሰንጠረዡን አናት ተቆናጧል
በአዲስ አባባ ስታድየም በብቸኝነት በተደረገው የሊጉ አራተኛ ሳምንት መርሀግብር ወልዋሎ ዓ.ዩ ከሙሉ የጨዋታ ብልጫ ጋር ኢትዮ…
Continue Readingሪፖርት | መከላከያ 0-0 አዳማ ከተማ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በብቸኝነት የተደረገው የመከላከያ እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ 0-0 ደደቢት
በኢትዮጵያ ፕሪምየር የሊግ አራተኛ ሳምንት ድሬዳዋ ላይ ደደቢትን ያስተናገደው ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታውን ያለግብ አጠናቋል። ወደ ወልድያ…
ሪፖርት | በተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ላይ ሊካሄድ ፕሮግራም ተይዞለት ሳይካሄድ በቀሪ ጨዋታነት ቆይቶ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና…
ሪፖርት | ቻምፒዮኖቹ በጭማሪ ደቂቃ ጎል በመቐለ ከመሸነፍ ተርተፈዋል
በሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሁለት የአቻ ውጤቶችን ያስመዘገበው መቐለ ከተማ የተገናኙበት የሳምንቱ የመጨረሻ…
አዳማ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከሜዳቸው ውጪ ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት 5 ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ከሜዳቸው ውጪ ለተጫወቱ ክለቦች አስደሳች ቀን ሆኖ…
ሪፖርት ፡ ፋሲል ከተማ ከሜዳው ውጪ ወሳኝ 3 ነጥቦች አሳክቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጅማ ላይ ጅማ አባጅፋር እና ፋሲል ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በፋሲል ከተማ…
ሪፖርት | ደደቢት የአመቱን የመጀመሪያ ሶስት ነጥብ አስመዘገበ
የሦስተኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ሲደረጉ 9:00 ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ደደቢት በጌታነህ ከበደ እና…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና አመቱን በድል ጀምሯል
የሊጉን የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በብሔራዊ ቡድኑ የቻን ማጣርያ ሳቢያ ሳያደርግ የቀረው ኢትዮጵያ ቡና መከላከያን…