በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባጅፋርን አስተናግዶ 1-0 በማሸነፍ አመቱን በድል ጀምሯል፡፡ ጨዋታው…
የጨዋታ ሪፖርት
ሪፖርት | በ10 አመት ውስጥ ለመጀመርያ ጊዜ የተካሄደው የትግራይ ደርቢ ያለ ግብ ተጠናቋል
መቐለ ላይ ሁለቱን አዲስ አዳጊ ክለቦች መቐለ ከተማን እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ያገናኘው የሁለተኛ ሳምንቱ ተጠባቂ…
ዋልያዎቹ ከቻን ውጪ ሆነዋል
በ2018ቱ የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) የመጨረሻ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ በኪጋሊ ብሔራዊ ስታዲየም የሩዋንዳ አቻውን የገጠመው የኢትዮጵያ…
ሪፖርት | በደቡብ ደርቢ ሲዳማ ቡና ከአርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
በ2ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደርቢነት መንፈስ ከሚንፀባረቁባቸው ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የሲዳማ ቡና እና አርባምነጭ…
ሪፓርት | አዳማ ከተማ እና ደደቢት ያለግብ አቻ ተለያይተዋል
በሁለተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ደደቢትን ያስተናገደው አዳማ ከተማ ጨዋታውን…
ሪፖርት | ዳዊት ፍቃዱ ደምቆ በዋለበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ወልዲያን ረቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በሜዳው ወልዲያን አስተናግዶ 4-1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል፡፡…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የአመቱን የመጀመሪያ ድል አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የዕለተ ቅዳሜ ብቸኛ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በጃኮ አራፋት ጎል መከላከያን መርታት…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መከላከያ በአቻ ውጤት አመቱን ጀምረዋል
የሊጉን የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መከላከያ ጥሩ ፉክክር ባሳዩበት ምሽት በተቆጠሩ ሁለት ማራኪ ጎሎች…
ሪፖርት | ደደቢት እና ወላይታ ድቻ ነጥብ በመጋራት ሊጉን ጀምረዋል
በሳምንቱ መጨረሻ በጀመረው የአዲሱ የውድድር አመት አዲስ አበባ ስታድየም ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተናገደው የደደቢት እና የወላይታ ድቻ…
ሪፖርት | ፋሲል በወልዋሎ 2-0 ከመመራት ተነስቶ ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል
በ2009 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ከምድቡ አንደኛ በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ፋሲል ከተማን…