በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ 5ኛ የምድብ ጨዋታ አአ ስታድየም ላይ የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስን ያስተናገደው ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ሪፖርት
የታደለ መንገሻ ሃት-ትሪክ ደደቢትን ወደ ድል መራ
የ13ኛው ሳምንት መርሃ ግብሩን በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ምክንያት የተራዘመበት ደደቢት አርብ ምሽት ከመብራት ኃይል ጋር ባደረገው…
በሊጉ ተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በድንቅ ጨዋታ መከላከያን ረታ
በ13ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና መከላከያን በማሸነፍ ወደ መሪዎቹ ተጠግቷል፡፡
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን አጠናከረ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት መርሃ ግብር እሁድ ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲቀጥል ቅዱስ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ተስተካካይ ጨዋታውን በድል ተወጣ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በብሄራዊ ቡድን ምክንያት ወደ ሌላ ጊዜያት ላለፉት 3 የሊግ ጨዋታዎች አንዱን ዛሬ አሰላ ላይ…