ባህር ዳር ከተማ በሀብታሙ ታደሰ ብቸኛ ግብ ድሬዳዋ ከተማን 1-0 በመርታት ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል። የጣና ሞገዶቹ…
ሪፖርት

ሪፖርት | አባካኝነት ሻሸመኔ ከተማን ዋጋ አስከፍሏል
በሁለተኛው አጋማሽ ተቀይሮ ወደ ሜዳ የገባው ነቢል ኑሪ ያስቆጠራት ብቸኛ ግብ አዳማ ከተማ ከሻሸመኔ ከተማ ላይ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | የፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል
ቡናማዎቹ ኃይቆቹን 2ለ0 በመርታት ወደ ፍጻሜው ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። 9፡00 ላይ በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ፊሽካ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | ወላይታ ድቻ ወደ ፍጻሜው ተሸጋግሯል
በኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ የጦና ንቦቹ ኢትዮጵያ መድንን 1ለ0 በማሸነፍ ወደ ፍጻሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። ቀን…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ነገሌ አርሲ ሲያሸንፍ ደሴ እና ደብረብርሃን ነጥብ ተጋርተዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የ22ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ በሦስት ጨዋታዎች ጅማሮውን ሲያደርግ ነገሌ አርሲ…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ብርቱ ፉክክር በተደረገበት የ19ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በቸርነት ጉግሳ የፍጹም ቅጣት ምት ግቦች…

ሪፖርት | ንግድ ባንክ የድሬዳዋ ቆይታውን በመሪነት ቋጭቷል
ብርቱ ፉክክር እና ጥቂት የግብ አጋጣሚዎችን በተመለከትንበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በባሲሩ ዑመር ብቸኛ ጎል ሲዳማ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በስተመጨረሻም ከድል ታርቋል
ወላይታ ድቻ ከዘጠኝ የጨዋታ ሳምንታት በኃላ ወደ ድል በተመለሱበት ጨዋታ ፈረሰኞቹን በመርታት ጥሩ ያልነበረውን የድሬዳዋ ቆይታቸውን…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማዎች ሜዳቸውን በድል ተሰናብተዋል
ብርቱካናማዎቹ በካርሎስ ዳምጠው ግሩም ግብ ሻሸመኔ ከተማን 1ለ0 በመርታት የመቀመጫ ከተማቸውን ቆይታ በድል አጠናቅቀዋል። በዕለቱ ቀዳሚ…

ሪፖርት | የፋሲል እና አዳማ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
የምሽቱ የፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ 0ለ0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ፋሲል ከነማ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ…