መቻል የሊጉ 8ኛ ድሉን ድሬዳዋ ከተማን 3ለ1 በማሸነፍ አስመዝግቧል። ድሬዳዋ ከተማ ከተከታታይ ነጥብ መጣሎች በኋላ ባለፈው…
ሪፖርት

ሪፖርት | የወልቂጤ እና አዳማ ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል
ጥራት ያላቸውን የግብ ዕድሎች ብዙም ያላስመለከተን የወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ 0ለ0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል።…

ሪፖርት | ሀይቆቹ ከአምስት ተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ ሦስት ነጥብ ሸምተዋል
ሀዋሳ ከተማ ከአምስት ጨዋታ ድል አልባ ጉዞ በኋላ ወላይታ ድቻን 2ለ1 በመርታት ከድል ጋር ታርቀዋል። ቡድኖቹ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-2 ሲዳማ ቡና
“ከወትሮው በተለየ በከፍተኛ ሁኔታ የማጥቃት ጫና ነበረን” አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው “ውጤቱ ጨዋታውን አይገልጸውም” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ እና ነብሮቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ቀዝቃዛ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና የሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። በ11ኛ ሣምንት ቀዳሚ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ| ደብረብርሃን ከተማ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ወሳኝ ድል አሳክቷል
በምድብ “ለ” የ12ኛ የጨዋታ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ወሎ ኮምቦልቻ እና ደብረብርሃን ከተማ ድል ሲያደርጉ ደሴ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ያለመሸነፍ ጉዞ ገቷል
እጅግ ማራኪ በነበረው የሣምንቱ ምርጥ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በአዛርያስ አቤል ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 1ለ0…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ተከታታይ ድል ተቀዳጅቷል
ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ግሩም የቅጣት ምት ግብ ሠራተኞቹን 1ለ0 ረተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ወልቂጤ ከተማ እና…

ሪፖርት | ሀምበርቾዎች ከተከታታይ አምስት ሽንፈቶች በኋላ ነጥብ አግኝተዋል
ቀዝቃዛ የነበረው የባህር ዳር ከተማ እና የሀምበርቾ ጨዋታ 0-0 ተጠናቋል። በምሽቱ መርሐግብር ባህር ዳር ከተማ እና…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ከናፈቀው ድል ጋር ታርቋል
ብርቱካናማዎቹ በቻርለስ ሙሴጌ እና ካርሎስ ዳምጠው ግቦች ኢትዮጵያ መድንን 2-1 በመርታት ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ…