መቻል በከነዓን ማርክነህ እና እስራኤል እሸቱ ግቦች ድሬዳዋ ከተማን 2-1 መርታት ችሏል። 9 ሰዓት ላይ በተጀመረው…
ሪፖርት

ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ የሳምንቱን ጨዋታ ሳያደርግ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን አረጋግጧል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ንብ ፣ እንጅባራ እና ቦዲቲ…

ሪፖርት| አራት ግቦች ከሳቢ እንቅስቃሴ ጋር የታየበት ጨዋታ ቡና እና አዳማ አቻ ተለያይተዋል
ኢትዮጵያ ቡና እና አዳማ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ በዛሬው ዕለት ሁለት ለሁለት አቻ የተጠናቀቀ ሁለተኛ ጨዋታ ሆኗል።…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ 25ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ
ዛሬ በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ድል ሲቀናቸው የአርባምንጭ…

ሪፖርት| አዞዎቹ እና የጣና ሞገዶችን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የባህር ዳር ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ ሁለት ለሁለት በሆነ አቻ ውጤት ተፈፅሟል። አዞዎቹ በፈረሰኞቹ ከተረታው…

ሪፖርት | ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ በመጨረሻ ደቂቃ ጎሉ አፄዎቹን ታድጓል
ፋሲል ከነማዎች በጭማሪ ደቂቃ ባስቆጠሯት ግብ ታግዘው ሀድያ ሆሳዕናን 2ለ1 በመርታት የአዳማ ቆይታቸውን በድል ፈፅመዋል። ፋሲል…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የአዳማ ቆይታውን በተከታታይ ድል ደምድሟል
ወላይታ ድቻ እና ለገጣፎ ለገዳዲን ያገናኘው የ22ኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ በጦና ንቦች ሁለት ለባዶ አሸናፊነት ተጠናቋል።…

ከፍተኛ ሊግ | የ22ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ
በከፍተኛ ሊግ የ22ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ቤንች ማጂ ቡና ነጥብ ሲጥል ሀምበሪቾ ዱራሜ በበኩሉ በሰፊ…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በብርቱ ፉክክር ታጅቦ አቻ ተጠናቋል
ለተመልካች ማራኪ የሆነ ፉክክር የተደረገበት የ21ኛ ሳምንት ተጠባቂው የባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ 2-2…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ በጎል ተንበሽብሸው ወደ ድል ተመልሰዋል
አምስት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን አራት ለአንድ አሸንፏል። ኢትዮጵየ ቡናዎች ከመጨረሻው ጨዋታ ቋሚ…