በሁለተኛው አጋማሽ መልኩን ቀይሮ የገባው ወላይታ ድቻ በስንታየሁ መንግሥቱ ብቸኛ ግብ መቻልን 1-0 በመርታት ከስምንት ጨዋታዎች…
ሪፖርት

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከኋላ በመነሳት ከወልቂጤ ከተማ አንድ ነጥብ አሳክቷል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ በወልቂጤ ከተማ 2-0 ከመመራት ተነስቶ 2-2 ተለያይቷል። 9 ሰዓት ላይ በዋና…

ሪፖርት | የሙንታሪ ስጦታ አፄዎቹን ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች
ጋናዊው ግብ ጠባቂ ራሱ ላይ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ፋሲል ሀዋሳን 1-0 አሸንፏል። ከሽንፈት መልስ የተገናኙት ሁለቱ…

ሪፖርት| ፈረሰኞቹ አዞዎቹን ረቱ
ጠንካራ ፉክክር በታየበት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚው አርባምንጭ ከነማን አንድ ለባዶ አሸንፏል። አዞዎቹ ከባለፈው ሳምንት ስብስብ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ዘጠነኛ ድሉን በሲዳማ ቡና ላይ አሳክቷል
አዳማ ከተማ በሲዳማ ቡና ላይ የበላይነት በወሰደበት ጨዋታ 3-1 በመርታት ተከታታይ ድልን አስመዝግቧል። ሁለቱም ቡድኖች ካለፈው…

ሪፖርት | 21ኛው ሳምንት በአቻ ውጤት ተጀምሯል
ለገጣፎ ለገዳዲ እና ሀድያ ሆሳዕና በተገናኙበት የሳምንቱ ቀዳሚ ጨዋታ 0-0 ተለያይታዋል። ለገጣፎዎች ባለፈው ሳምንት ከተሸነፈው ስብስብ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ አንድ ለምንም አሸናፊነት ተገባዷል። የወጥነት ጥያቄ የሚነሳባቸው ድሬዳዋ ከተማዎች…

ሪፖርት | በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ፈረሰኞቹ ዐፄዎቹን ረተዋል
በጨዋታ ሳምንቱ ተጠባቂ በነበረው ፍልሚያ ቅዱስ ጊዮርጊሶች በእስማኤል ኦሮ-አጎሮ ብቸኛ ግብ ፋሲል ከነማን አሸንፈዋል። ፈረሰኞቹ ባለፈው…

ሪፖርት | ሠራተኞቹ በአዳማ ቆይታቸው የመጀመርያ ድላቸውን አግኝተዋል
ከወራጅ ቀጠና ለመሸሽ የተደረገው ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ያልተረጋጋ የውድድር ዓመት እያሳለፈ የሚገኘው ሲዳማ…