ምሽት ላይ ባህር ዳር ከተማ እና ወላይታ ድቻን ያገናኘው ጨዋታ 0-0 በሆነ ውጤት ተቋጭቷል። ባህር ዳር…
ሪፖርት

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያውን ዙር በመሪነት አጠናቋል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን 2-1 በመርታት በመሪነቱ ሲቀጥል ድሬዳዋ ከተማ አራተኛ ተከታታይ ሽንፈት…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የቡናማዎቹ እና ዐፄዎቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍፃሜውን አግኝቷል። ኢትዮጵያ ቡናዎች ባለፈው ሳምንት ከመቻል ጋር አቻ ከተለያየው…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ወሳኝ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
በከባድ ዝናብ ምክንያት ተቋርጦ ከ18ኛው ደቂቃ ጀምሮ ዛሬ በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሳላዲን ሰይድ ብቸኛ ግብ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን በያሬድ ዳርዛ የ95ኛ ደቂቃ ግብ ሀዲያ ሆሳዕና ላይ የ1-0 ወሳኝ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወሳኝ ድል አሳክቷል
አዳማ ከተማ ተሽሎ በቀረበበት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማን 3ለ1 በመርታት አንደኛውን ዙር ፈፅሟል። ወልቂጤ ከተማዎች ወላይታ ድቻ…

ሪፖርት | አዞዎቹ እና ኃይቆቹ ነጥብ ተጋርተዋል
የ15ኛ ሣምንት የመጀመሪያ መርሐ-ግብር የሆነው እና ቀዝቃዛ ፉክክር የታየበት የአርባምንጭ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ 1ለ1…

ሪፖርት | መቻል እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
በብርቱ ፉክክር ታጅቦ ለተመልካች አዝናኝ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና የመቻል ጨዋታ 3-3 ተጠናቋል። ሁለቱም ቡድኖች በመረጡት…

ሪፖርት | ኢስማኤል ኦሮ አጎሮ ፈረሰኞቹን ነጥብ ከመጣል ታድጓል
የቶጓዊው አጥቂ የመጨረሻ ደቂቃዎች ግብ ፈረሰኞቹን ወደ ሰንጠረኙ አናት መልሳለች። ፈረሰኞቹ በአመዛኙ ከተጠቀሙበት አቀራረብ ምኞት ደበበ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
ዛሬ በተደረገው ቀዳሚ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ለገጣፎ ለገዳዲን 2-0 በመርታት ከወራጅ ቀጠናው ቀና ያለበትን ውጤት አሳክቷል።…