ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከመሪው ያላቸው የነጥብ ልዩነት ወደ አንድ ቀንሰዋል

እጅግ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የፋሲል ከነማ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ፋሲሎች በመጂብ ቃሲም ብቸኛ ግብ በድል…

ሪፖርት | በአቡበከር የመጨረሻ ጨዋታ አዞዎቹ ቡናማዎቹን ረተዋል

አርባምንጭ ከተማዎች በውድድር ዓመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ሦስት ተከታታይ ጨዋታዎችን ያሸነፉበትን ውጤት ኢትዮጵያ ቡና ላይ አስመዝግበዋል። ባሳለፍነው…

ሪፖርት | አዲስ አበባ ከተማ ተንፈስ ብሏል

ሰባት ግቦችን ያስተናገደው የዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ የ4-3 ድል ያሳካው አዲስ አበባ ከተማን ከአደጋ ዞኑ ሲያሸሽ ሰበታ…

ሪፖርት | ነብሮቹ ፈረሰኞቹን ነጥብ አስጥለዋል

በደረጃ ሰንጠረዡ አጋማሽ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ አስጥሎ የዋንጫውን ፉክክር አጓጊ አድርጓል።…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ከድል ጋር ሲታረቅ የጅማ አባ ጅፋር መጨረሻ ቀርቧል

በሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ወላይታ ድቻዎች ከመመራት ተነስተው ጅማ አባ ጅፋርን ሲረቱ የጅማ በሊጉ የመቆየት ነገር…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ እና ሲዳማ ቡና አንድ አቻ ተለያይተዋል። ባሳለፍነው ሳምንት በሊጉ መሪ ቅዱስ…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ወሳኝ ሦስት ነጥቦች አሳክተዋል

የመናፍ ዐወል ብቸኛ ግብ በፍሬው ጌታሁን ድንቅ ብቃት እስከፍፃሜው በጨዋታው ውስጥ የቆየው ድሬዳዋ ከተማን አሳዛኝ ተሸናፊ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና አዲስ አበባ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በሳምንቱ የማሳረጊያ ጨዋታ አዲስ አበባ እና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ሲለያዩ የወራጅ ቀጠናውም አዲስ ክለብ አግኝቷል። በ26ኛ…

ሪፖርት | ሰበታ እና ሀዲያ ሆሳዕና ሳይሸናነፉ ቀርተዋል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በሰበታ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና መካከል ተደረጎ 0-0 ተጠናቋል። ሰበታ ከተማ ከፋሲሉ ሽንፈት…

ሪፖርት | ሙጂብ ቃሲም ዐፄዎቹን በዋንጫ ፉክክር አቆይቷል

በዕለቱ የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሰ ወዲህ ከግብ ርቆ የሰነበተው ሙጂብ ቃሲም ያስቆጠራቸው ሁለት ግቦች…