ወላይታ ድቻዎች ከናፈቃቸው ድል ጋር የታረቁበትን ውጤት በወልዋሎን በማሸነፍ ሲያሳኩ ወልዋሎዎች በአንፃሩ የዓመቱ የመጀመርያ ድላቸውን ለማሳካት…
ፕሪምየር ሊግ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-0 መቐለ 70 እንደርታ
👉 “ኳሳችንን ከኋላ ማሸራሸር ብቻ ውጤታማ አያደርገንም” – ጊዜያዊ አሰልጣኝ አዲሴ ካሳ 👉 “ጨዋታው በምንፈልገው መንገድ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ ነጥብ ተጋርተዋል
የሊጉ አስራ አራተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን መርሐ ግብር ሲዳማ ቡናን ከመቐለ 70 እንደርታ አገናኝቶ ያለ ጎል…

መረጃዎች | 55ኛ የጨዋታ ቀን
በ14ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሀ-ግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሲዳማ ቡና ከ መቐለ 70…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 0-0 ድሬዳዋ ከተማ
ያለግብ ከተጠናቀቀው ተጠባቂው የምሽቱ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ ተከታዩን ብለዋል። ምክትል አሰልጣኝ ደምሰው…

ሪፖርት | የሊጉ መሪ መቻል ነጥብ ጥሏል
በምሽቱ መርሃግብር ብርቱካናማዎቹ ከወቅቱ የሊጉ መሪ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል። መቻሎች በ13ኛው ሳምንት ስሑል ሽረን ከረቱበት ቋሚ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ውጥረት ውስጥ የከረሙት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ኢትዮ ኤሌክትሪክን ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ለሶከር…

ሪፖርት | ሻምፕዮኖቹ ከወራጅ ቀጠናው የወጡበትን ድል አሳክተዋል
የአዲስ ግደይ አስደናቂ የቅጣት ምት ጎል ንግድ ባንኮች ከስድስት የጨዋታ ሳምንት በኋላ ከድል ጋር እንዲታረቁ አድርጋለች።…

ዐፄዎቹ ናይጄሪያዊ ግብ ጠባቂያቸውን ሸጡ
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ፋሲል ከነማን ተቀላቅሎ የነበረው ናይጄሪያዊው አማስ ኦባሶጊ ከአራት ወራት የዐፄዎቹ ቤት ቆይታ በኋላ…

መረጃዎች | 55ኛ የጨዋታ ቀን
በ14ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚከናወኑ ተጠባቂ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ…