” የስኬታችን ዋና ምስጢር ጠንክረን መስራታችን ነው” የወልድያ አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ

በ2007 ከፕሪሚየር ሊጉ የወረደው ወልድያ በአዲስ መልክ በተዋቀረው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዘንድሮ የውድድር ዘመን 3 ጨዋታ እየቀረው በአመቱ ወደ ፕሪሚየር ሊግ መመለሱን አረጋግጧል፡፡ ወልድያ ወደ...

የአአ ከተማ ተጫዋቾች ስለ ውድድር ዘመኑ ስኬታቸው እና የቀጣይ አመት እቅዳቸው. . .

የ2008 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሊጠናቀቅ ተቃርቧል፡፡ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የተላቀሉት አራት ክለቦች ከወዲሁ የተለዩ ሲሆን ከነዚህም መካከል በምድብ ለ የሚገኘው አዲስ አበባ ከተማ...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆነ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2009 የውድድር ዘመን ፕሪሚየር ሊግ የሚጀመርበትን ቀን ይፋ አድርጓል፡፡ ፌዴሬሽኑ ባስታወቀው መሰረት መስከረም 29 ቀን 2009 አዲሱ የውድድር ዘመን ይጀመራል ተብሏል፡፡ ክለቦች...

አሰልጣኝ ደረጄ በላይ ስለጅማ አባቡና ወደ ፕሪሚየር ሊግ ማደግ ይናገራሉ

ጅማ አባቡና ትላንት ወራቤ ላይ ከወራቤ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርቶ በመውጣት 5 ጨዋታ እየቀረው ወደ ቀጣዩ አመት ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል፡፡ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ለረጅም ዘመናት...

” ይህ ስኬት በአሰልጣኝነት ታሪኬ ትልቅ ቦታ የምሰጠው ነው ” የፋሲል ከተማ አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 26ኛ ሳምንት ጨዋታ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የሚያልፍ አንድ ቡድን ለይቷል፡፡ ፋሲል ከተማ መድንን 1-0 ካሸነፈ በኋላም ከረጅም ጥበቃ በኋላ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ...

ታፈሰ ተስፋዬ እና የፕሪሚየር ሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2008 የውድድር ዘመን ትላንት ፍጻሜውን ሲያገኝ ታፈሰ ተስፋዬ በ15 ግቦች የከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ክብርን ተጎናፅፏል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ዝርዝር እና...

” ስራህን ካከበርክ ስራው ራሱ ያከብርሃል” የፕሪሚየር ሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ታፈሰ ተስፋዬ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትላንት ፍፃሜውን ሲያገኝ ታፈሰ ተስፋዬ በ15 ግቦች የውድድር ዘመኑን በከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት አጠናቋል፡፡ ሀዋሳ ከተማን ለቆ ዘንድሮ አዳማን የተቀላቀለው ታፈሰ ለ5ኛ ጊዜ...

error: Content is protected !!