የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ዙር መጠናቀቅን ተከትሎ ሶከር ኢትዮጵያ እያንዳንዱን ቡድን በተናጠል በመዳሰስ ላይ ትገኛለች፡፡ ዮናታን ሙሉጌታ እና ሚልኪያስ አበራ በዚህ ፅሁፍ አንደኛውን ዙር በ2ኛ ደረጃ ያጠናቀቀው ደደቢትን የ1ኛ ዙር አቋም እንዲህ ባለ መልኩ ዳሰውታል፡፡ የመጀመሪያ ዙር የደደቢት ጉዞ ደደቢት በባለፈው አመት ጉድለቶቹ ላይ ያተኮሩ የተጨዋች ግዢ በማድረግ በቀድሞው የብሔራዊRead More →

ያጋሩ

የ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሪፖርት ዛሬ በሶዶ ከተማ አበበ ዘለቀ ሆቴል ተካሂዷል፡፡ በግምገማው የ13 ክለብ ተወካዮች ሲገኙ የመከላከያ ፣ ደደቢት እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተወካዮች ሳይገኙ ቀርተዋል፡፡ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ፕሬዝደንት አቶ ጁነይዲ ባሻ በተገኙበት ግምገማ የአንደኛው የውድድር አፈፃፀም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን ሪፖርቱ የውድድር ዓመቱን አጋማሽ ጠንካራ እና ደካማ ጎንRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ዙር መጠናቀቅን አስመልክቶ ሶከር ኢትዮጵያ የክለቦቹን ግማሽ የውድድር ዘመን ዳሰሳ በተከታታይ በማቅረብ ላይ ትገኛለች፡፡ አብርሃም ገብረማርያም እና ሚልኪያስ አበራ በዚህ ፅሁፍ አንደኛውን ዙር በመጨረሻ ደረጃ ላይ ሆኖ ያጠናቀቀው አዲስ አበባ ከተማን እንዲህ ባለ መልኩ ዳሰውታል፡፡ የውድድር ዘመኑ ጉዞ አዲስ አበባ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለመጀመርያ ጊዜ በመሳተፍRead More →

ያጋሩ

በሀዋሳ ከተማ የአንድ የውድድር ዘመን ቆይታ አድርጎ ወደ ኢትዮጵያ ቡና የተመለሰው አስቻለው ግርማ በውድድር ዘመኑ መጀመርያ እንደ ኢትዮጵያ ቡና ሁሉ የተጠበቀውን ያህል መንቀሳቀስ ባይችልም ቀስ በቀስ ወደ ድንቅ አቋሙ ተመልሶ ኢትዮጵያ ቡና ደረጃውን እንዲያሻሽለል ረድቷል፡፡ በሶከር ኢትዮጵያ የሊጉ የጥር ወር ኮከብ ተብሎም ተመርጧል፡፡ አስቻለው ከዳንኤል መስፍን ጋር ስለ ወቅታዊ አቋሙRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ዙር ከተጠናቀቀ ቀናትን አስቆጥሯል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም የክለቦቹን ግማሽ የውድድር ዘመን ዳሰሳ በተከታታይ እያቀረበች ትገኛለች፡፡ ዮናታን ሙሉጌታ እና ሚልኪያስ አበራ በዚህ ፅሁፍ አንደኛውን ዙር 11ኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀው ኢትዮ ኤሌክትሪክን እንዲህ ባለ መልኩ ዳሰውታል፡፡ የመጀመሪያ ዙር ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጉዞ ከሊጉ መጀመር በፊት የአዲስ አበባ ዋንጫ ውድድርን አሸንፎRead More →

ያጋሩ

ፋሲል ከተማ የከፍተኛ ሊጉ ቻምፒዮን በመሆን ፕሪምየር ሊጉን ከተቀላቀለ በኋላ የሊጉ ድምቀት ሆኗል፡፡ አንደኛውን ዙር 3ኛ ደረጃ ይዞ በማጠናቀቅም በውጤታማነት ጎዳና እየተራመደ ይገኛል፡፡ ዳንኤል መስፍን ከአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ጋር በክለቡ የ1ኛ ዙር አጠቃላይ እንቅስቃሴ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙርያ ያደረገውን ቆይታ እነሆ ብለናል፡፡ ከከፍተኛ ሊግ አድጎ እንደመጣ ቡድን አንደኛ ዙር ላይRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ዙር ከተጠናቀቀ ቀናትን አስቆጥሯል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም የክለቦቹን ግማሽ የውድድር ዘመን ዳሰሳ በተከታታይ ታቀርባለች፡፡ ዮናታን ሙሉጌታ እና ሚልኪያስ አበራ በዚህ ፅሁፍ አንደኛውን ዙር በመሪነት ያጠናቀቀው ቅዱስ ጊዮርጊስን እንዲህ ባለ መልኩ ዳሰውታል፡፡ የመጀመሪያ ዙር የቅዱስ ጊዮርጊስ ጉዞ የቅዱስ ጊዮርጊስ የዘንድሮው የሊጉ ጅማሮ የሚያስደንቅ ነበር ። በመጀመሪያ ያደረጋቸውን ሶስትRead More →

ያጋሩ

የመከለካከያ የፊት መስመር ተሰላፊ የሆነው ባዬ ገዛኸኝ ከረጅም ጊዜ ጉዳት በኃላ ወደ ሜዳ ተመልሷል፡፡ ባዬ ለሰባት ወራት ያክል ከሜዳ ርቆ የነበረ ሲሆን ለጦሩ በሁለተኛው ዙር የፕሪምየር ሊግ ውድድር ጥሩ ነገር ለማሳየት እንደሚፈልግ ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግሯል፡፡ የቀድሞ የወላይታ ድቻ አጥቂ የጉዳት ግዜያቱን አስቸጋሪ ሲል ገልጿቸዋል፡፡ “በጉዳት ያሳለፍኩት ግዜ አስቸጋሪ ነበር፡፡ ወደRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ቡናው ግብ ጠባቂ ሃሪሰን ሄሱ የሀገሩ ቤኒን ትልቁ የእግርኳስ ድረገፅ የሆነው ቢጄ ፉት (BJFOOT) በየዓመቱ በሚያዘጋጀው እና በውድድር ዘመኑ ጥሩ እንቅስቃሴ ያሳዩ የቤኒን ዜጋ የሆኑ ተጫዋቾች በሚሸለሙበት ውድድር ተሸላሚ ሆኗል። ሃሪሰን ሽልማቱን ማሸነፍ የቻለው የዓመቱ ምርጥ በአፍሪካ ውስጥ የሚጫወት ቤኒናዊ ግብ ጠባቂ በሚለው የውድድር ምድብ ነው። በድረገፁ ላይ በሰፈረውRead More →

ያጋሩ

​Two remaining week 2 fixtures were played today in Gondar and Addis Ababa as Fasil Ketema secured a second consecutive home victory to close gap at the summit. Hawassa Ketema moved out of the relegation zone thanks to a deserved win over Ethiopia Nigd Bank. Fasil Ketema surge to theRead More →

ያጋሩ