በሁለቱም አጋማሾች 18ኛ ደቂቃ ላይ በተቆጠሩ ግቦች ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዋሳ ከተማ 1-1 ተለያይተዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ…
ፕሪምየር ሊግ

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ሲዳማ ቡና
ስሑል ሽረ እና ሲዳማ ቡና የሚያገናኘው ለሁለቱም ቡድኖች ወሳኝ የሆነው ጨዋታ የ24ኛው ሳምንት መገባደጃ መርሐ-ግብር ነው።…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሀዋሳ ከተማ
በመጨረሻው ሳምንት ከገጠማቸው ሽንፈት ለማገገም ወደ ሜዳ የሚገቡት ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አዳማ ከተማ የሚያገናኘው ጨዋታ ለሁለቱም…

ሪፖርት | መቻል ከዘጠኝ ሳምንታት በኋላ አሸንፏል
መቻሎች መቐለ 70 እንደርታን 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከዘጠኝ ሳምንታት በኋላ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል። በኢዮብ…

ወደ መደበኛ ፍርድ ቤት ያመራው ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ አዲስ መረጃ ተሰምቷል
የኢትዮጵያ ለፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የካቲት 15 ቀን 2017 ያስተላለፈው ውሳኔ በፍርድ ቤት ተለዋጭ ትዕዛዝ እስከሚሰጥ…

ወልዋሎ ከአሠልጣኙ ጋር ተለያይቷል
በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የተቀመጠው ወልዋሎ ዓ/ዩ ከአሠልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር መለያየቱ ተረጋግጧል። ከሰሜኑ የሀገራችን ጦርነት…

ሪፖርት | ነብሮቹ እና ብርቱካናማዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና እና ድሬዳዋ ከተማ በሁለቱ አጋማሾች በተቆጠሩ ግቦች አንድ አቻ ተለያይተዋል። ያለፉትን…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ መቐለ 70 እንደርታ
በመጨረሻው ጨዋታ ከገጠማቸው የአንድ ለባዶ ሽንፈት ለማገገም ወደ ሜዳ የሚገቡት መቻል እና መቐለ 70 እንደርታ የሚያደርጉት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ድሬዳዋ ከተማ
ነብሮቹ እና ብርቱካናማዎቹ የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር ነው። በቅርብ ጨዋታዎች ላይ መጠነኛ የውጤት መጥፋት የገጠማቸው…