የጨዋታ ሪፖርት – ወልድያ 1-1 ሙገር ሲሚንቶ
የ4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እሁድ ሲቀጥል መልካ ኮሌ ስታድየም ላይ አዲስ መጪው ወልድያ ሙገር ሲሚንቶን አስተናግዶ ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል፡፡ 9፡05 ላይ በተጀመረው ጨዋታ...
መከላከያ 0-0 አርባምንጭ – ታክቲካዊ ትንታኔ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር-ሊግ 3ኛ ሳምንት እሁድ ጥቅምት 30 2007 ዓ.ም 9፡00 - አዲስ አባባ ስታዲየም መከላከያ 0-0 አርባምንጭ ታክቲካዊ ትንታኔ - በሚልክያስ አበራ በአርባምንጭ ደጋፊዎች ደማቅ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-2 ሙገር ሲሚንቶ – ታክቲካዊ ትንታኔ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር-ሊግ 3ኛ ሳምንት እሁድ ጥቅምት 30 2007 ዓ.ም 11፡00 - አዲስ አባባ ስታዲየም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-2 ሙገር ሲሚንቶ ታክቲካዊ ትንታኔ - በሚልክያስ አበራ...
ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ከደደቢት ተረከበ
ዛሬ በተደረጉ 4 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች አዳማ ከነማ እና ሲዳማ ቡና ድል አድርገዋል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደግሞ በአስገራሚ መልኩ አቻ ተለያይቷል፡፡ በአዲስ አበባ...
ኢትዮጵያ ቡና 0-2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ : ታክቲካዊ ትንታኔ
ኢትዮጵያ ቡና 0-2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚልኪያስ አበራ ቅዳሜ ጥቅምት 15 ቀን 2007 ዓ.ም. የዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲጀመር በመጀመሪያው የአዲስ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አንደኛ ሳምንት 5 እውነታዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች ባለፈው ቅዳሜ እና እሁድ ተካሄደዋል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም የሊጉን እውነታዎች ከአንደኛ ሳምንት ጋር በማዛመድ እንዲህ ቃኝታዋለች፡፡ 1… ደደቢት ወልድያ ከነማን...
በፕሪሚየር ሊግ አንደኛ ሳምንት ደደቢት እና ንግድ ባንክ ጣፋጭ ድል አስመዘገቡ
የ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዳሜ ሲጀመር አምና የመጀመርያዎቹን ደረጃዎች ይዘው ያጠናቀቁ ክለቦች ነጥብ ጥለዋል፡፡ ቅዳሜ በተካሄደው ብቸኛ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮጵያ ቡናን 2-0...
የሶከር ኢትዮጵያ ኦንላይን ቁጥር ሁለት እትም
ይህ የሶከር ኢትዮጵያ ኦንላይን ቁጥር ሁለት እትም ነው፡፡ መፅሄቱ ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረውም ኢትዮጵያ ከፊቷ በሚጠብቃት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዙርያ ነው፡፡ (more…)