ሪፖርት | ጅማ መሪነቱን ሲያስቀጥል ወልዲያ የከፍተኛ ሊግ በር ላይ ቆሟል

ረፋድ 4፡00 ላይ ወልዲያን ከጃማ አባ ጅፋር ያገናኘው የ27ኛው ሳምንት የአዲስ አበባ ስታድየም የመጀመሪያ ጨዋታ በአባ…

ፕሪምየር ሊግ | የ27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 1

ከነገ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውሎ መካከል በአዲስ አበባ ስታድየም የሚስተናገዱት ሁለት ጨዋታዎች የዛሬው ቅድመ ዳሰሳ የክፍል…

በፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ በድጋሚ ለውጥ ተደርጓል

ነገ እና ከነገ በስትያ ሁሉም ስምንት ጨዋታዎች እንደሚስተናገዱበት ይጠበቅ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለሁለተኛ ጊዜ የፕሮግራም…

በሁለት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ የሰዓት ለውጥ ተደርጓል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ሲካሄዱ ቅዳሜ አዲስ አበባ ስታድየም የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና አዳማን በማሸነፍ ወደ 3ኛ ደረጃ ከፍ ብሏል

የ26ኛው ሳምንት የመጨረሻ የሆነው እና በጉጉት የተጠበቀው የኢትዮጵያ ቡና እና አዳማ ከተማ ጨዋታ በቡና የ1-0 አሸናፊነት…

Continue Reading

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር ወደ መሪነት ተመልሷል

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም ከተደረጉ ጨዋታዎች መሀከል በቅድሚያ የተከናወነው የጅማ አባ ጅፋር እና መከላከያ ጨዋታ በተመስገን…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ሰኔ 5 ቀን 2010 FT ኢትዮጵያ ቡና 1-0 አዳማ ከተማ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”]…

Continue Reading

ፕሪምየር ሊግ | የ26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 3

ትናንት ስድስት ጨዋታዎችን ያስተናገደው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም በሚቀጥሉ ሁለት ጨዋታዎች…

Continue Reading

ሪፖርት | ወልዋሎ ደደቢትን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል

በ26ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዓዲግራት ላይ ደደቢትን ያስተናገደው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 1-0 በማሸነፍ ከ ወራጅ…

ሪፖርት | ኤሌክትሪክ ላለመውረድ በሚያደርገው ትግል ቀጥሏል

በ26ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ኢትዮ-ኤሌክትሪክ በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ…