በኢትዮጵያ ዋንጫ መከላከያ፣ ኤሌክትሪክ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሩብ ፍፃሜ አልፈዋል

የኢትዮጵያ ዋንጫ በዛሬው እለት ሶስት የመጀመርያው ዙር ጨዋታዎችን በአዲስ አበባ ስታድየም አስተናግዶ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኤሌክትሪክ እና…

የክለቦች ቅሬታ እና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምላሽ

ውድድር የመመራት አቅሙ ላይ ሁሌም ጥያቄ የሚነሳበት የኢትዮዽያ  እግርኳስ ፌዴሬሽን ላይ በዚህ ሁለት ቀናት ውስጥ ብቻ…

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው በወልዲያ መውረድ ዙርያ ይናገራሉ

በተለያዩ ውስብስብ ችግሮች የተነሳ ያልተረጋጋ የውድድር ዓመት ያሳለፈው ወልዲያ ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱን ማረጋገጡ…

ኢትዮጵያ ቡና የተስተካካይ መርሀ ግብርን ለመቀበል እንደሚቸገር አስታወቀ

በ25ኛው እና 27ኛው ሳምንት ሳይካሄዱ የቀሩትን ሶስት ጨዋታዎች ለማከናወን የወጣው መርሀ ግብር ከኢትዮጵያ ቡና በኩል ተቃውሞ…

ወልዋሎ ዓ.ዩ ቅሬታውን አሰምቷል

ወልዋሎ ዓ.ዩ ዛሬ ለፌዴሬሽኑ በላከው ደብዳቤ በዚህ ሳምንት መጨረሻ እንዲካሄድ በተወሰነው ተስተካካይ ጨዋታ እና በሌሎች ተያያዥ…

Ethiopian Premier Week 27 Recap

The Ethiopian Premier League round 27 games were played across the country over the weekends as…

Continue Reading

የ28ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ተሸጋግረዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ28ኛ ሳምንት መደበኛ መርሐ ግብር በተስተካካይ ጨዋታዎች ተተክተዋል። ከ23ኛው ሳምንት ጀምሮ ያለተስተካካይ ጨዋታዎች…

ድሬዳዋ ከተማ የ28ኛ ሳምንት ጨዋታውን ለማድረግ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጧል

የአርባምንጭ ከተማ እና የወልዋሎ ዓ.ዩ ተስተካካይ ጨዋታዎች እንዲካሄዱ የጠየቀው ድሬዳዋ ከተማ ይህ የማይሆን ከሆነ የ28ኛ ሳምንት…

ሪፖርት | መቐለ ከተማ መሪዎቹን መከተሉን ገፍቶበታል

በ27ኛው ሳምንት የሊጉ የዛሬ መርሀ ግብር መከላከያን ያስተናገደው መቐለ ከተማ 1-0 በማሸነፍ ጅማ አባ ጅፋር እና…

ሪፖርት | አዳማ እና አርባምንጭ ነጥብ ተጋርተዋል

አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ በ27ኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር የተገናኙት አዳማ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ…