የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ቡና 3-1 አርባ ምንጭ ከነማ ህዳር 21/2014 ዓ.ም በሚልኪያስ አበራ ‹‹ አዬ ሀዬ ጋሞቶ (ና እንደ አንበሳ)›› በሚል ደማቅ የአርባምንጭ ደጋፊዎች ህብረ ዝማሬ እና የዘወትር የአዲስ አበባ ስታዲየም አድማቂዎች በሆኑት የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ተወዳጅና አነሳሽ መዝሙር ‹‹ቡና ገበያ አደገኛ!›› የደመቀው የእሁድ የስታዲየም ድባብ ደስRead More →

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት መከላከያ 1-0 ደደቢት ቅዳሜ ህዳር 20 ቀን 2007 ካለፉት ሶስት ጨዋታዎች ሙሉ 9 ነጥቦችን ያሳካው ደደቢት ባለፈው ማክሰኞ ወላይታ ድቻን ካሸነፈበት ጨዋታ ከተጠቀመባቸው ተጫዋቾች መካከል ዳዊት ፍቃዱን በበረከት ይስሃቅ ተክቶ ከመግባቱ ውጪ ምንም ለውጥ ሳያደርግ ሲገባ መከላከያ በአንፃሩ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ካለ ግብ ከተለያየበት ጨዋታRead More →

ከእሁድ የቀጠሉት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ደደቢት ወደ መሪነት የተመለሰበትን ፣ ኢትዮጵያ ቡና ደግሞ ከመጨረሻው ደረጃ ያንሰራራበትን ድል አስመዝግበዋል፡፡Read More →

  የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት እሁድ ህድር 14 2007 ዓ.ም 10፡00 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-1 መብራት ሃይል ታክቲካዊ ትንታኔ በሚልኪያስ አበራ   ቋሚ አሰላለፍ መብራት ኃይል – 4-4-2 አሰግድ አወት ገ/ሚካኤል ፣ አዎንዬ ሚካኤል ፣ በረከት ተሰማ ፣ አሳልፈው መኮንን አዲስ ነጋሽ ፣ አዊካ ማናኮ ፣ ዊልያም ኤሳድጆ ፣Read More →

  በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ4ኛ ሳምንት አራት ጨዋታዎች ሁሉም ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡ መልካ ኮሌ ላይ ሙገርን ያስተናገደው ወልድያ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቆ የመጀመርያ ድሉን ለማግኘት ተጨማሪ ሳምንት ለመጠበቅ ተገዷል፡፡ ሙገር በ11ኛው ደቂቃ በ- – – ድንቅ ግብ አማካኝነት መሪ መሆን ሲችል በሁለተኛው አጋማሽ 59ኛው ደቂቃ ከቅጣት የተመለሰው አብይRead More →

  የ4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እሁድ ሲቀጥል መልካ ኮሌ ስታድየም ላይ አዲስ መጪው ወልድያ ሙገር ሲሚንቶን አስተናግዶ ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል፡፡ 9፡05 ላይ በተጀመረው ጨዋታ በመጀመርያዎቹ 10 ደቂቃዎች ሁለቱም ቡድኖች መሃል ሜዳ ላይ ያመዘነ እንቅስቃሴ ያደረጉ ሲሆን በ11ኛው ደቂቃ የሙገሩ 22 ቁጥር ከፍፁም ቅጣት ምት ክልል ውጪ አክርሮ የመታው ኳስRead More →

የኢትዮጵያ ፕሪምየር-ሊግ 3ኛ ሳምንት እሁድ ጥቅምት 30 2007 ዓ.ም 9፡00 – አዲስ አባባ ስታዲየም መከላከያ 0-0 አርባምንጭ ታክቲካዊ ትንታኔ – በሚልክያስ አበራ በአርባምንጭ ደጋፊዎች ደማቅ ህብረ ዝማሬ በተጀመረው የእሁዱ 9 ሰአት የአዲስ አባባ ስታዲየም 3ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግመርሀግብር ጨዋታ ከደቡብ ክልል የመጣው ቡድን 4-4-2 ዳይመንድን (4-1-2-1-2) ከጨዋታው መነሻ ጀምሮ ለመተግበርRead More →

የኢትዮጵያ ፕሪምየር-ሊግ 3ኛ ሳምንት እሁድ ጥቅምት 30 2007 ዓ.ም 11፡00 – አዲስ አባባ ስታዲየም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-2 ሙገር ሲሚንቶ ታክቲካዊ ትንታኔ – በሚልክያስ አበራ   ፀኃዩ በረድ ሲል አመሻሹ አካባቢ የተጀመረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ቀድሞ ከተካሄደው ግጥሚያ በተሻለ ተደጋጋሚ የጎል ሙከራዎችን ገና በመጀመሪያዎቹ 5 ደቂቃዎች ውስጥ እንድንመለከት አስችሎናል፡፡ የሙገሩRead More →

  ዛሬ በተደረጉ 4 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች አዳማ ከነማ እና ሲዳማ ቡና ድል አድርገዋል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደግሞ በአስገራሚ መልኩ አቻ ተለያይቷል፡፡ በአዲስ አበባ ስታድየም 9፡00 ላይ መከላከያ አርባምንጭ ከነማን አስተናግዶ 0-0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል፡፡ ጨዋታው ተመጣጣኝ የነበረ ሲሆን አልፎ አልፎ ከተደረጉ ሙከራዎች ውጪ ይህ ነው የሚባል እንቅስቃሴRead More →

  ኢትዮጵያ ቡና 0-2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ   በሚልኪያስ አበራ   ቅዳሜ ጥቅምት 15 ቀን 2007 ዓ.ም.   የዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲጀመር በመጀመሪያው የአዲስ አበባ ስታዲየም የጨዋታ መርሃ ግብር የተገናኙት ከአራት ቀናት በፊት በዚሁ ስታዲየም የአዲስ አበባ ከተማ ካስትል ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚዋች የነበሩት ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክRead More →