ሪፖርት | መከላከያ ወሳኝ ድል አሳክቷል

በ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ መከላከያ በፍፁም ገ/ማርያም የጭማሪ ደቂቃ ጎል አርባምንጭ ከተማን በማሸነፍ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የሚያዚያ 8 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። የዛሬው ዳሰሳችንም ትኩረቱን…

በሶከር ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጦች (መጋቢት-ሚያዝያ)

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ የውድድር ዘመን አጋማሽ ከተጀመረ የ4 ሳምንታት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም እንደተለመደው በመጋቢት…

ሪፖርት | መጨረሻው ባላማረው ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛው ሳምንት ሶዶ ላይ 1-1 ውጤት የተመዘገበበት የወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሀሙስ ሚያዝያ 4 ቀን 2010 FT ወላይታ ድቻ 1-1 ሀዋሳ ከተማ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”]…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ሀዋሳ ከተማ

ትናንት ሰባት ጨዋታዎች የተደረጉበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዛሬ ሶዶ ላይ አንድ ጨዋታ ይስተናገድበታል። የዛሬው…

ሪፖርት| ቅዱስ ጊዮርጊስ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት መርሃግብር የመጀመሪያ ቀን የመጨረሻ ጨዋታ አዲስአበባ ስታዲየም ላይ ሲዳማ ቡናን ያስተናገደው…

ሪፖርት | የወልዲያው ጨዋታ በአሳዛኝ ትዕይንት ተቋርጧል

ወልዲያ ፋሲል ከተማን በሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ስታድየም ያስተናገደበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት የዛሬው…

ሪፖርት | የኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ አሸናፊነት በአርባምንጭ ተገትቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛው ሳምንት በሜዳው ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደው አርባምንጭ ከተማ 2-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከደረጃ…

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር ወደ መሪው የተጠጋበትን ድል አስመዝግቧል

የ19ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7 ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ሲደረጉ ጅማ ላይ…