​ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ወልድያ

ሐሙስ ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ሰባት ጨዋታዎች የተደረጉበት የኢትዮጵያ ፕሪሚምር ሊግ 10ኛ ሳምንት ዛሬ አዲስ አበባ…

​ኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያይተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት መርሀ ግብሮች አካል የነበረው የዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን እና ወላይታ…

​ሪፖርት | የአዲስ ግደይ የጭማሪ ደቂቃ ግብ ለሲዳማ ቡና ወሳኝ ሶስት ነጥብ አስገኝታለች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ እና የክልል ከተሞች በተደረጉ አምስት ጨዋታዎች ሲቀጥል ይርጋለም…

​ደደቢት 5ኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት መሪው ደደቢት ወደ አርባምንጭ ተጉዞ በግርጌ ላይ ከሚገኘው አርባምንጭ ከተማ ጋር…

​ሪፖርት | መቐለ ከተማ ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል አስመዝግቧል

በ10ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ድሬዳዋ ከተማን ያስተናገደው መቐለ ከተማ 2-0 በማሸነፍ ደረጃውን…

​ፋሲል ከተማ ከሜዳ ውጪ ያለው አይበገሬነት ቀጥሏል

በ10ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአዲስ አበባ ስታድየም በዕለተ ገና ባስተናገደው የመጀመሪያ ጨዋታ ፋሲል ከተማ በራምኬል…

​የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

በአዲስ አበባ ፣ አርባምንጭ ፣ ይርጋለም እና መቐለ የሚስተናገዱት የዛሬ የሊጉ  ጨዋታዎች በዓሉን እግር ኳሳዊ መንፈስ…

Continue Reading

​ሪፖርት| አዳማ ከተማ ከሜዳው ውጪ ከመመራት ተነስቶ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ብቸኛ መርሃግብር በአዲስአበባ ስታድየም ኢትዮ ኤሌክትሪክን የገጠመው አዳማ ከተማ…

​አርባምንጭ ከተማ እዮብ ማለን በአሰልጣኝነት ሾመ

አርባምንጭ ከተማ ለ8 ሳምንታት ክለቡን የመሩት አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ከአሰልጣኝነት ካሰናበተ በኃላ ወልዲያን በገጠመበት የ9ኛ ሳምንት…

​ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አዳማ ከተማ

ሐሙስ የጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረግ አንድ ጨዋታ የሚቀጥል ይሆናል። አዲስ አበባ ላይ…