ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት በእለተ እሁድ በአዳማ አበበ በቂላ ስታድየም አዳማ ከተማን ከሲዳማ ቡና ያገናኘው…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ በሜዳው ነጥብ ጥሏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት በሀዋሳ የሰው ሰራሽ ሳር ሜዳ ላይ መቐለ ከተማን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ…

ደደቢት ከ ኢትዮጵያ ቡና | ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ

ትላንት የጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዛሬ ከፍተኛ ግምት የተሰጠውን የደደቢት እና የኢትዮጵያ ቡናን ጨዋታ…

Continue Reading

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር በአስገራሚ ወቅታዊ አቋሙ ገፍቶበታል

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች መሀከል ጅማ ላይ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ያስተናገደው ጅማ አባጅፋር 3-0…

ድሬዳዋ ከተማ እና ፋሲል ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ድሬዳዋ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ከ ፋሲል ከተማ። ያደረጉት ጨዋታ 1-1 በሆነ…

​ሪፖርት| ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል

በ8ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ውሎ አዲስአበባ ስታዲየም ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ ጋር 0-0…

​የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት – የቅዳሜ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

በፕሪምየር ሊጉ 9ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ዛሬ ሦስት መርሀ ግብሮች ይከናወናሉ። እንደተለመደው በቅድመ ጨዋታ ዳሰሳችን በ4-4-2…

​አማረ በቀለ የ6 ወራት እገዳ ተላለፈበት

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዲሲፕሊን ኮሚቴ በ8ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ተጫዋቾች በፈፀሙት የስፖርታዊ ጨዋነት ግድፈቶች…

ሪፖርት | በተስተካካይ ጨዋታ ኤሌክትሪክ ወደ ድል ተመልሷል

በሁለተኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር ላይ መደረግ ሲኖርበት በይለፍ ተይዞ የቆየው የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና የኢትዮጵያ ቡና…

Continue Reading

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ቡና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ታህሳስ 18 ቀን 2010 FT ኤሌክትሪክ 2-1 ኢት. ቡና 37′ አልሀሰን ካሉሻ 59′ ግርማ በቀለ…