ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ የካቲት 10 ቀን 2010 FT ኢትዮ ቡና 1-1 ሀዋሳ ከተማ 86′ መስዑድ መሐመድ 88′ ፍቅረየሱስ ተ/ብርሀን…

​ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ተስተካካይ ጨዋታዎች ሰሞኑን በመደረግ ላይ ሲሆኑ ዛሬም ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ ከተማን…

​ሪፖርት | በሁከት በተጠናቀቀው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ አቻ ተለያይተዋል 

በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተተካይ መርሃግብር ዛሬ አዲስአበባ ስታዲየም ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስንና አዳማ ከተማን ያገናኘው…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሀሙስ የካቲት 8 ቀን 2010 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 አዳማ ከተማ 86′ አቡበከር ሳኒ      …

Continue Reading

​ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ

በተለያዩ ምክንያቶች ሳይደረጉ በተስተካካይነት ተይዘው የቆዩ የሊጉ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ ሲደረጉ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በ…

​ወላይታ ድቻ ከ ወልዲያ ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ በፌዴሬሽኑ ወሳኔ ተሰረዘ

በኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንትሶዶ ላይ እንዲደረግ ፌዴሬሽኑ ባወጣው መርሀግብር መሰረት የካቲት 9 አርብ በ09:00 ላይ…

​ጅማ አባጅፋር ጋናዊ አማካይ አስፈርሟል

በፕሪምየር ሊጉ የመጀመርያ የውድድር አመቱ መልካም ጉዞ እያደረገ የሚገኘው ጅማ አባጅፋር ጋናዊው አማካይ አሮን አሞሀን ማስፈረሙን…

​ሪፖርት | ደደቢት መከላከያን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸንፏል

ከተላለፉ ጨዋታዎች ውጪ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ደደቢት እና መከላከያ በአዲስ አበባ ስታድየም…

​ወልዲያ አርብ ወደ ውድድር ይመለሳል

ቡድኑ በጊዜያዊነት ተበትኖ የነበረውና ከጥር 13 በኋላ ያለፉትን 3 ተከታታይ ጨዋታዎች ማድረግ ያልቻለው ወልዲያ አርብ ከወላይታ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ መጋቢት 2 ቀን 2010 FT ወላይታ ድቻ 2-0 ወልዲያ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”]    …

Continue Reading