በጎንደር አጼ ፋሲለደስ ስታዲየም በተደረገው 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 1-0 በማሸነፍ ከሁለት ተከታታይ…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | አዳማ ከተማ በግብ ተንበሽብሾ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
ከ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች መሀከል አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ በተደረገው የአዳማ ከተማ…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት – የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
ትናንት በተካሄዱ ሶስት ጨዋታዎች የጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬም ሶስት ጨዋታዎች ይስተናገዱበታል ። አዳማ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከሜዳው ውጪ የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል
የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ሲጀምር ወደ ድሬዳዋ ያመራው ኢትዮዽያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 2-0…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ከተማ ከአርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ አርባምንጭ ከተማን አስተናገዶ 1-1 በማጠናቀቅ በተከታታይ ለ3ኛ ጊዜ…
ሪፖርት| ወላይታ ድቻ የቅዱስ ጊዮርጊስን ያለመሸነፍ ጉዞ ገቷል
በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሜዳው ያስተናገደው ወላይታ ድቻ በበዛብህ መለዮ ጎሎች ታግዞ 2-1…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት – የቅዳሜ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
በሳምንቱ አጋማሽ በተስተካከለው መርሀ ግብር መሰረት ሊጉ ዛሬ በሶዶ ፣ ድሬደዋ እና ሀዋሳ ላይ በሚደረጉ ሶስት…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል ፋሲል ላይ አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሜዳው ፋሲል ከተማን አስተናግዶ በእንቅስቃሴ የበላይነት ጭምር 3-0…
አርባምንጭ ከተማ እና ላኪ ሰኒ ተለያይተዋል
አርባምንጭ ከተማ በክረምቱ ሲዳማ ቡናን በመልቀቅ ክለቡን ከተቀላቀለው ናይጄርያዊ አጥቂ ላኪ ሳኒ ጋር መለያየቱ ታውቋል። በኢትዮጵያ…
ወልዋሎ ከወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ዓዲግራት ላይ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከ ወላይታ ድቻ ያደረጉት ጨዋታ 1-1…