ባሳለፍነው የካቲት ወር ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ በአዲስ አበባ ስታድየም በተደረገው ጨዋታ መገባደጃ ደቂቃዎች…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በጥንካሬው ገፍቶበታል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የዛሬ ብቸኛ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ሶዶ ላይ መሪው ደደቢትን አስተናግዶ በአምረላ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ መጋቢት 16 ቀን 2010 FT ወላይታ ድቻ 1-0 ደደቢት [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”] 3′ አምረላህ…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ደደቢት
ትላንት ሰባት ጨዋታዎች የተደረጉበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዛሬ ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ ደደቢትን በሚያስተናግድበት…
Continue Readingሪፖርት | መከላከያ የአመቱን ከፍተኛ ድል አስመዝግቧል
ሁለቱን የመዲናዋን ክለቦች ባገናኘው የዛሬ የአዲስ አበባ ስታድየም ሁለተኛ ጨዋታ መከላከያ በውድድር አመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በጨዋታ…
ኢትዮጵያ ቡና ከሜዳው ውጪ ሲያሸንፍ ድሬዳዋ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሰባት ጨዋታዎች ሲጀመር ወደ ይርጋለም የተጓዘው ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወልዲያን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት አዳማ አበበ ቢቂላ ላይ ወልዲያን ያስተናገደው አዳማ ከተማ 3-1 በመርታት በወቅታዊ…
ሪፖርት | መቐለ ከተማ በኦፖንግ ሐት-ትሪክ ታግዞ ከመሪው ያለውን ልዩነት አጥብቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታ በሜዳው ትግራይ ስታድየም አርባምንጭ ከተማን ያስተናገደው መቐለ ከተማ በጋናውያን ተጨዋቾቹ…
ሪፖርት | የሙዓለም ረጋሳ ማራኪ ግብ ለሀዋሳ ሶስት ነጥብ አስገኝታለች
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት በሜዳው ሀዋሳ ከተማ ስታድየም ጅማ አባ ጅፋርን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ 1-0…
ሪፖርት | ፋሲል ከተማ ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምሯል
8 ሰዐት ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም በተጀመረው የሊጉ ሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ፋሲል ከተማ ወልዋሎ ዓ.ዩን…