ወልዲያ በሌላ አጣብቂኝ ውስጥ ይገኛል

ወልዲያ እግርኳስ ክለብ በአስተዳደራዊ ችግር ምክንያት በሊጉ በተረጋጋ ሁኔታ መጓዝ እየተሳነው ይገኛል። ወልድያ ከከፍተኛ ሊግ ወደ…

​ኮስታዲን ፓፒች ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ወደ አዲግራት አልተጓዙም

የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ኮስታዲን ፓፒች በቤተሰብ ጉዳይ ምክንያት ኢትዮጵያ ቡና ከወልዋሎ የሚያደርገውን ጨዋታ እንደማይመሩ ታውቋል። ፓፒች…

​ጅማ አባጅፋር ከሲዳማ ቡና ጋር የሚያደርገው ጨዋታ አዳማ ላይ ይካሄዳል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በፕሪምየር ሊጉ በአንደኛ ሳምንት ጅማ አባጅፋር ከ ሀዋሳ ከተማ በመደረጉት ጨዋታ በተከሰተው የስፖርታዊ…

​ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ የውድድር አመቱን የመጀመርያ ሶስት ነጥብ አሳክቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ወደ ይርጋለም ተጉዞ የአመቱን ሁለተኛ ጨዋታ ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ህዳር 19 ቀን 2010 FT ሲዳማ ቡና 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ [read more=”በዝርዝር” less=”Read Less”] –   …

Continue Reading

​ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ዛሬ ይርጋለም ላይ ሲዳማ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን በሚያስተናግድበት ጨዋታ ይገባደዳል። በጨዋታው…

​ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና አርባምንጭን በማሸነፍ ሊጉን መምራት ጀመረ

የአመቱ ሶስተኛ ጨዋታውን በአዲስ አበባ ስታድየም ያደረገው ኢትዮጽያ ቡና በአራተኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር አርባምንጭ ከተማን…

​ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮዽያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ 

ቅዳሜ እና እሁድ በተደረጉ ስድስት ጨዋታዎች የተጋመሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ሰኞ ቀጥሎ በአዲስ አበባ…

​ሪፖርት | በደቡብ ደርቢ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን አሸንፏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት በውዝግቦች የታጀበው የደቡብ ደርቢ በያቡን ዊልያም ጎል በባለሜዳዎቹ ሀዋሰ ከተማዎች አሸናፊነት…

​ሪፖርት | መቐለ ከተማ የሊጉ የመጀመርያ 3 ነጥቡን አሳክቷል

በ4ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ጅማ አባ ጅፋርን የገጠመው መቐለ ከተማ የውድድር ዘመኑን…