​የአሰልጣኞች አስተያየት፡ ኢትዮጵያ 2-3 ሩዋንዳ

በአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ተካሂዶ ኢትዮጵያ በሩዋንዳ 3-2 ተሸንፋለች፡፡ ከጨዋታው…

​ሪፖርት | ፋሲል በወልዋሎ 2-0 ከመመራት ተነስቶ ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል

በ2009 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ከምድቡ አንደኛ በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ፋሲል ከተማን…

​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ቻን የማምራት ዕድሉን ያጠበበ ሽንፈት በሜዳው አስተናግዷል

ሞሮኮ በምታስተናግደው የ2018ቱ የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ላይ ለመሳተፍ ዳግም የማጣሪያ ዕድል ያገኙት ዋልያዎቹ ሩዋንዳን ባስተናገዱበት…

ሪፖርት | ወልዲያ የውድድር ዘመኑን በድል ከፍቷል

የ2010 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሶስት ጨዋታዎች ሲጀመር በሜዳው መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲ ስታድየም…

ሪፖርት | መቐለ ከተማ የመጀመርያ የሊግ ነጥቡን አሳክቷል

የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዘመን የመክፈቻ እለት ጨዋታዎች በሶስት የሀገሪቱ ከተሞች ተካሂደዋል፡፡ ከነዚህም መካከል አርባምንጭ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ ጥር 24 ቀን 2010 FT ቅ. ጊዮርጊስ 1-1 ድሬዳዋ ከ. [read more=”በዝርዝር” less=”Read Less”] 61′…

Continue Reading

​ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ዳሰሳ | ወልዲያ ከ አዳማ ከተማ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስት የመክፈቻ ጨዋታዎች ነገ ይደረጋሉ፡፡ በመሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ስታድየም ወልዲያ አዳማ ከተማን…

​ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ሀዋሳ ከተማ

የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ በክልል ከተሞች መደረግ ሲጀምሩ ጅማ ላይ ጅማ አባ…

​ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ዳሰሳ፡ አርባምንጭ ከተማ ከ መቐለ ከተማ 

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዘመን ነገ በተመሳሳይ ሰአት በሚደረጉ ሶስት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከልም…

​ሪፖርት| ቅዱስ ጊዮርጊስ የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫን ባለድል ሆነ

በ2009 የውድድር አመት የፕሪምየር ሊግ እና የጥሎ ማለፍ አሸናፊ የነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ በተገናኙበት…