የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዘመን ጥቅምት 4 ቀን 2010 እንደሚጀመር ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች፡፡ የኢትዮጵያ እግርኳስ…
ፕሪምየር ሊግ
“እኛ ያለ ደጋፊዎቻችን ጥርስ የሌለው አንበሳ ነን” አሰልጣኝ ብርሀኔ ገብረእግዚአብሔር
በ2009 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አመዛኙን የውድድር ዘመን የሰንጠረዡ አናት ላይ በመቀመጥ ጥንካሬውን ያሳየው ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ…
አሰልጣኝ መኮንን ስለ ጅማ ከተማ ስኬታማ የውድድር አመት ይናገራሉ
በሁለት ምድቦች ተከፍሎ በቀጣይ አመት ወደ ፕሪምየር ሊግ የሚያልፉትን ክለቦች ለመለየት ሲደረጉ የነበሩት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…
ሪፖርት | ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሲያድግ መቀለ ወደ መለያ ጨዋታው አምርቷል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 30ኛ ሳምንት ወደ መቀለ ያመራው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 1-1 በሆነ አቻ…
ሪፖርት | ጅማ ከተማ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጓል
የ30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወሳኝ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ጅማ ላይ ወልቂጤ ከተማን ያስተናገደው ጅማ ከተማ…
ወላይታ ድቻ – የ2009 የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ አሸናፊ !
የ2009 የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በመከላከያ እና ወላይታ ድቻ…
የወንዶች እና የሴቶች ፕሪምየር ሊግ እጩ ኮከቦች ታውቀዋል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በስሩ በሚያካሂዳቸው ሊጎች ላይ ምርጥ አቋም ላሳዩ ተጫዋቾች በተናጠል በየሊጎቹ የመጨረሻ ጨዋታዎች ላይ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ማሜሎዲ ሰንዳውንስ፡ የተሰጡ አስተያየቶች
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ከምድብ 3 የቱኒዚያው ኤስፔራንስ እና የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ወደ ሩብ ፍፃሜ ያለፉበትን…
የጨዋታ ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በሜዳው ተሸንፎ ከምድቡ መሰናበቱን አረጋግጧል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ 5ኛ የምድብ ጨዋታ አአ ስታድየም ላይ የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስን ያስተናገደው ቅዱስ ጊዮርጊስ…