የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እሁድ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል

በብሄራዊ ቡድኑ የቻን ዝግጅት ለ40ቀናት ያህል ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ10ኛ ሳምንት እሁድ እና ሰኞ…

ክለብ ዳሰሳ – መከላከያ

–ጦሩ ከባዱን የውድድር ዘመን በድል ይወጣል? የውድድር ዘመኑን በጥሎማለፍ ድል የከፈተው መከላከያ ከመልካም አጀማመር በኃላ እውነተኛው…

ክለብ ዳሰሳ – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

–የሃምራዊዎቹ ጉዞ መጨረሻ የት ይሆን? በ1990ዎቹ አጋማሽ የ1ኛ ዙር ጀግና ተብሎ ይጠራ የነበረው ንግድ ባንክ የዘንድሮው…

Continue Reading

ክለብ ዳሰሳ – ቅዱስ ጊዮርጊስ

የማይገረሰስ የሚመስለው የፈረሰኞቹ ጥንካሬ መቆራረጥ መለያው የሆነው የኢትዮጵያ ትልቁ ሊግ ከበርካታ ቀሪ ጨዋታዎች እና 2/3ኛ ከሚሆኑ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ9 ሳምንታት 5 ነጥቦች

እስካሁን በተካሄዱት የ9 ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ተሞርኩዞ የቅዱስ ጊዮርጊስን የበላይነት ፣ የክልል ክለቦችን እንቆቅልሽ ፣ የደደቢትን…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ተካሂዶ ለቀጣዮቹ 40 ቀናት ተቋርጧል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ትናንት እና ዛሬ ተካሂዶ ለቀጣዮቹ 40 ቀናት ተቋርጧል፡፡ ቅዳሜ እለት በተካሄደው…