በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ በተካሄደው ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሜዳው እና በደጋፊው ፊት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-1 ተሸንፏል።…
ፕሪምየር ሊግ

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
በደረጃ ሰንጠረዡ በሁለት ነጥቦች ልዩነት የተቀመጡት አርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሚያገናኘው ጨዋታ የሳምንቱ መገባደጃ መርሐ-ግብር…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሲዳማ ቡና
በሁለት ነጥቦች የሚበላለጡ ቡድኖች ከስጋት ቀጠናው የሚያርቃቸው ድል ለማግኘት የሚፋለሙበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። ከስድስት ሽንፈት አልባ…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል
ቡናማዎቹ በአንተነህ ተፈራ ብቸኛ ግብ ታግዘው መቻልን 1-0 በማሸነፍ ከመሪዎቹ ያላቸውን የነጥብ ልዩነት አጥብበዋል። በኢዮብ ሰንደቁ…

ሪፖርት | የባህር ዳር ከተማ እና የስሑል ሽረ ጨዋታ ያለ ጎል ተፈፅሟል
የ23ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ውሎ ባህር ዳር ከተማን ከስሑል ሽረ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ ውጤት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ ኢትዮጵያ ቡና
ሁለቱን የመዲናይቱ ክለቦች የሚያገናኘው ጨዋታ ሳምንቱ ተጠባቂ መርሐግብር ነው። በአዳማ ከተማ በተከናወኑ ጨዋታዎች ላይ ደካማ ውጤት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህር ዳር ከተማ ከ ስሑል ሽረ
ባህር ዳር ከተማ ከሊጉ መሪ ላለመራቅ ስሑል ሽረ ደግሞ የነጥብ ልዩነቱን ለማጥበብ የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ ቀዳሚ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን ያጠናከረበትን ድል አስመዝግቧል
ኢትዮጵያ መድን ሀዋሳ ከተማን 2ለ1 በማሸነፍ መሪነቱን ማጠናከር ችሏል። በኢዮብ ሰንደቁ ምሽት 12 ሰዓት ሲል በሀዋሳ…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ያሉበትን ድል ተቀዳጅተዋል
ወላይታ ድቻ በፍጹም ግርማ ብቸኛ ግብ ለአራተኛ ተከታታይ ጨዋታ 1-0 በማሸነፍ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል።…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከመመራት ተነስተው ተከታታይ ድል አሳክተዋል
ፋሲል ከነማ በጌታነህ ከበደ እና ሸምሰዲን መሐመድ ጎሎች ከመመራት ተነስቶ ወልዋሎ ዓ.ዩን 2ለ1 አሸንፏል። ሊጉ በዋልያዎቹ…