3ኛው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ሀዋሳ ከተማ ተጋጣሚው ሀዲያ ሆሳዕናን 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ…
ድህረ ጨዋታ አስተያየት
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-0 ድሬዳዋ ከተማ
በአዳማ ከተማ ዋንጫ የዛሬ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል በኦሰይ ማውሊ እና ሙጂብ ቃሲም ግቦች ታግዞ ድሬዳዋን 2-0…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና
ዛሬ በአዳማ ከተማ ዋንጫ ባለሜዳው አዳማ ከተማ በተስፋዬ ነጋሽ እንዲሁም የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ሀዲያ ሆሳዕና በሄኖክ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር
በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ያደረገው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ባለ ሜዳው አዳማ ከተማ በሱሌይማን ሰሚድ እና ኃይሌ እሸቱ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ
የአዳማ ከተማ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ሲያደርግ በመክፈቻው ፋሲል በእሴይ ማዊሊ ሁለት እና በሙጂብ ቃሲም አንድ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 0-1 ዩጋንዳ
ዛሬ 10:00 በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ የዩጋንዳ ብሄራዊ ቡድን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን 1-0…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 0-1 ሩዋንዳ
በቻን ማጣርያ ኢትዮጵያ በሜዳዋ በሩዋንዳ መሸነፍፏ ይታወሳል። ከጨዋታው በኃላም የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል። “በህይወት…
“የመልሱ ጨዋታ ከዚህ የተለየ ይሆናል” የሌሶቶ አሰልጣኝ ታቦ ሴኖንግ
ለኳታር 2022 የአለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ኢትዮጵያን የገጠመው የሌሶቶ ብሔራዊ ቡድን ከሜዳው ውጪ ወሳኝ የአቻነት ውጤት…
“የአጨራረስ ችግር ታይቶብናል” አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ
ሌሶቶን ያስተናገደችው ኢትዮጵያ ያለምንም ግብ ከተለያየችበት ጨዋታ በኋላ የዋሊያዎቹ አስልጣኝ አብርሀም መብራቱ የሰጡትን አስተያየት እንደሚከተለው ሰጥተዋል።…
“ጨዋታውን እንዳስብኩት አላገኝሁትም” የአዛም አሰልጣኝ ኤቲዬን ንዳዪቭጊጄ
ከ2019/20 ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች መካከል ዛሬ ባህር ዳር ላይ የተከናወነው የፋሲል ከነማ እና…