በ10ኛው ሳምንት ከአሰልጣኞች አንፃር እምብዛም የተከሰቱ ጉዳዮች ባይኖሩም በአስተያየቶቻቸው ላይ አተኩረን እንደሚከተለው አቅርበነዋል። 👉 የተረጋጋው ፋሲል ተካልኝ  የቀድሞ ክለቡን በተቃራኒው በአሰልጣኝነት የገጠመው ፋሲል ከጨዋታው ጅማሮ በፊት ግብ ጠባቂያቸው ሀሪሰን ሄሱንተጨማሪ

ያጋሩ

በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የባህር ዳር ከተማው ግብጠባቂ ሀሪስተን ሄሱ ከጨዋታው መጀመር በፊት በቀይ ካርድ በመሰናበቱ እንዲሁም የጌታነህ ከበደ ድርጊት ትኩረት ስበዋል። ተጫዋቾች ከረጅም ጊዜ ጉዳት የተመለሱበት እና ጉዳትተጨማሪ

ያጋሩ

በሳምንቱ መጨረሻ በተካሄዱ የ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መሪው መቐለ 70 እንደርታ ሽንፈትን ሲያስተናግድ ተከታዩ ፋሲል ከነማ በሜዳው አሁንም በአልቀመስ ባይነቱ ቀጥሏል፤ በወራጅ ቀጠናው ወልቂጤ ድል ሲያደርግ ሆሳዕና ተሸንፏል። በጥቅሉተጨማሪ

ያጋሩ

በ9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የተከሰቱ ሁነቶችን ከአሰልጣኞች አንፃር ቃኝተን እንዲህ ተመልክተነዋል። 👉 አስገዳጅ ደንብ የሚያስፈልገው ድህረ ጨዋታ አስተያየት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከተሻሻሉ ነገሮች መካከል የአሰልጣኞች ድህረ ጨዋታተጨማሪ

ያጋሩ

በ9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በርካታ ተጫዋቾች የትኩረት ማዕከል መሆን ችለዋል። እኛም ዋና ዋናዎቹን መርጠን በተከታዩ መልኩ አሰናድተናል። 👉 ኦኪኪ ኦፎላቢ በስተመጨረሻም ግብ አስቆጥሯል የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው ኦኪኪተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዓርብ እና ቅዳሜ በተደረጉ ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲውል መቐለ መሪነቱን ያጠናከረበትን፤ ስሑል ሽረ በአስደናቂ ጉዞው የቀጠለበትን፤ ሀዋሳ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ከተከታታይ ውጤት ማጣት በኋላ የተመለሱበትንተጨማሪ

ያጋሩ

አስተያየት – በሚካኤል ለገሰ በዓለም እግር ኳስ ብሔራዊ ፌዴሬሽኖች እና አህጉራዊ ፌደሬሽኖች ለእግር ኳሳቸው እድገት ዕለት ይተጋሉ። በተለይም በወጣቶች እና ተተኪ ታዳጊዎች ላይ ሰፋፊ ስራዎችን በዕቅድ ሲያከናውኑ ይታያል፡፡ ወጥ የሆኑተጨማሪ

ያጋሩ

በተለያዩ ውስብስብ ችግሮች የተነሳ ያልተረጋጋ የውድድር ዓመት ያሳለፈው ወልዲያ ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱን ማረጋገጡ ይታወሳል። ቡድኑን ከ23ኛ ሳምንት ጀምሮ የተረከቡት አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ከተሾሙበት ጊዜ ጀምሮ ስለነበሩ ሂደቶችተጨማሪ

ያጋሩ

በሩሲያ አስተናጋጅነት በቀጠለው የዓለም ዋንጫ አሁንም አፍሪካን የወከሉት ቡድኖች ድል ርቋቸዋል። ዛሬ ከፖላንድ ጋር በምታደርገው ጨዋታ ጉዞዋን የምትጀምረው ሴኔጋልን የዓለም ዋንጫ ጉዞ ተስፋ እና ስጋት እንዲህ አቅርበናል። ሴኔጋል ከ16 ዓመትተጨማሪ

ያጋሩ

በሩሲያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የዓለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ቀጥለው እየተደረጉ ይገኛሉ፡፡ አስካሁን ባለው አፍሪካን የወከሉት ሶስት ሃገራት ግብ ሳያስቆጥሩ ሽንፈትን አስተናግደው ውድድራቸው ጀምረዋል፡፡ ከ2006 በኃላ የዓለም ዋንጫ ተሳትፎ ትኬቷን መቁረጥተጨማሪ

ያጋሩ