የኤርትራ እና ጂቡቲ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድኖች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ በኤርትራ የበላይነት ተጠናቋል። በኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ዓለም ዋንጫ ላይ ለማለፍ የአፍሪካ ሀገራትተጨማሪ

ያጋሩ

ለ2022 የዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚጫወቱት የጅቡቲ እና የኤርትራ ብሔራዊ ቡድኖች ልምምዳቸውን ሰርተዋል። በኮስታሪካ አዘጋጅነት የ2022 የዓለም ከ20 ሴቶች ዋንጫ ይደረጋል፡፡ ለዚህም ውድድር በአፍሪካተጨማሪ

ያጋሩ

በኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የ2022 ከ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ጅቡቲ እና ኤርትራ አዲስ አበባ ላይ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ የ2022 የዓለም ከ20 አመት በታች የሴቶች ዋንጫ በኮስታሪካ አስተናጋጅነትተጨማሪ

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ወንድ እና ሴት የካፍ ኢንስትራክተሮች ለአምስት ቀን ቆይታ ከነገ ጀምሮ በቢሾፍቱ ከተማ ሊከትሙ ነው። የአፍሪካ እግርኳስ የበላይ አካል የሆነው ካፍ የአባል ሀገራቱን የአሠልጣኞች ስልጠና ደረጃ ከፍ ለማድረግተጨማሪ

ያጋሩ

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሰኔ ወር መጨረሻ ላይ ለሚጀምረው የሴካፋ ውድድር የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቅርቡ ዝግጅቱን የሚጀምር ይሆናል። የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ውድድር ዕድሜያቸው ከ23 ዓመት በታች በሆኑ ተጫዋቾችተጨማሪ

ያጋሩ

በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ዩጋንዳን ግንቦት መጨረሻ ላይ የሚገጥሙት ሉሲዎቹ አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ለ30 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል። አመዛኞቹ ተጫዋቾች ባለፈው ወር ደቡብ ሱዳንን የገጠመው ስብስብ አካል የነበሩተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ከ20 እና 17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኖች የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ተጋጣሚዎቻቸውን በዛሬው ዕለት አውቀዋል። ዛሬ ከሰዓት በግብፅ ርዕሰ መዲና የዋናው የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ድልድሎችን ያወጣው ካፍተጨማሪ

ያጋሩ

ሞሮኮ ለምታስተናግደው የ2022 የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ የሚያልፉ ቡድኖች የሚለዩበት የምድብ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት ወጥቷል። በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ዓመት በሞሮኮ ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያተጨማሪ

ያጋሩ

የምስራቅ እና መካከለኛው የአህጉሪቱ ቀጠና ላይ የሚገኙ ብሔራዊ ቡድኖችን የሚያሳትፈው የሴካፋ ውድድር በየትኛው የኢትዮጵያ ከተማ እና መቼ እንደሚደረግ ታውቋል። ከ1926 ጀምሮ መደረግ የጀመረው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ ውድድር የ2021ተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደመሠረተው የአፍሪካ ዋንጫ ሲመለስ የዋልያዎቹ አሠልጣኝ እና ተጫዋቾች ያጋሩትን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ሰብስበን ይዘን ቀርበናል። በምድብ 11 ተደልድሎ ካሜሩን ለምታስተናግደው የ2021 የአፍሪካ ዋንጫተጨማሪ

ያጋሩ