ፈረሰኞቹ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያይተዋል

ቡድኑን በአዲስ መልክ ያጠናከሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሁለት ተጫዋቾቹ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በቢሸፍቱ በክቡር…

ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ጋቦናውያን አጥቂ የግላቸው አድርገዋል

የ2026 የጋቦን ኮከብ ተጫዋች መዳረሻው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሆኗል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የወቅቱን የጋቦን…

ወሳኙ ጨዋታ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል

ወልዋሎ ከቀናት በኋላ የሚያደርገው የካፍ ኮንፌደሬሽን ካፕ የመልስ ጨዋታ የቀጥታ ሽፋን እንደሚያገኝ ክለቡ አስታውቋል ወልዋሎ እና…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ

ሱዳን ስብስቧን ይፋ ስታደርግ’ሀዋክያን’ የተባሉትም በተደረገው ጥረት ዳግም ብሔራዊ ቡድኑን እንዲያገለግሉ ጥሪ ተደርጎላቸዋል ሦስት ጎረቤት ሀገራት…

የኢዮብ ዓለማየሁ ጉዳይ እልባት አግኝቷል

ውዝግብ ፈጥሮ የነበረው የኢዮብ ዓለማየሁ ጉዳይ ውሳኔ ተሰጥቶበታል። ​የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ በተጫዋች እዮብ…

ጦሩ አሸንፏል

መቻል የሁለት ተጫዋቾች ተገቢነት ክርክርን ሲያሸንፍ ተጫዋቾቹ በበኩላቸው የቅጣት ውሳኔ ተላልፎባቸዋል። ​የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲስፕሊን…

ከዋልያዎቹ ስብስብ አንድ ተጫዋች ወደ መዲናዋ ከተማ ተመልሷል

ሀዋሳ ላይ ዝግጅቱን እያደረገ ካለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ አንድ ተጫዋች በጉዳት ወጥቷል። በአፍሪካ ዋንጫ…

ጋሞ ጨንቻ አጥቂ አስፈርሟል

አዲስ አዳጊው ጋሞ ጨንቻ ቡድኑን ማጠናከሩን ገፍቶበታል። የ2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ኮከብ አሰልጣኝነትን ክብርን ባገኘው በአሰልጣኝ…

ተካልኝ ደጀኔ አዲስ ክለብ አግኝቷል

በሽረ ምድረ ገነት ቆይታ የነበረው የግራ መስመር ተከላካይ ወደ ሌላው የሊጉ ክለብ አመራ የነባር ተጫዋቾች ውል…

የፀጋአብ ግዛው እና የግሩም ሐጎስ ጉዳት ጉዳይ

ሁለቱ የዋልያዎቹ ተጫዋቾች በምን አይነት ሁኔታ ላይ ይገኛሉ ከቀናት በፊት ባደረስናቹህ መረጃ መሠረት በብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ…