ኢትዮጵያ ቡና ከአንድ ተጫዋች ጋር ሲለያይ ተከላካዩን በውሰት ሰጥቷል

ገዛኸኝ ደሳለኝ በውሰት ወደ ሻሸመኔ ሲያመራ አማካዩም በስምምነት ከክለቡ ተለያይቷል። ባሳለፍነው ክረምት ኢትዮጵያ ቡናን በሁለት ዓመት…

ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል

የምስራቁ ክለብ የመስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ሽመልስ አበበ የሚመሩት ድሬዳዋ ከተማዎች በ16 የሊጉ ጨዋታዎች…

ኢትዮጵያ ቡና አማካይ አስፈርሟል

በግሩም ወቅታዊ ብቃት ላይ የሚገኙት ቡናማዎቹ አንድ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። የውድድር ዘመኑን በአሰልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪች…

አብዲሳ ጀማል አዲስ ክለብ አግኝቷል

ከአዳማ ከተማ ጋር በውዝግብ የተሞላ ግማሽ የውድድር ዓመት ያሳለፈው አጥቂ ወደ ነጭ እና ሰማያዊ ለባሾቹ ቤት…

ተመስገን ዳና ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሊመለስ ነው

ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ከተለያየ በኋላ ያለ ኃላፊነት የቆየው ተመስገን ዳና ወደ ሊጉ ለመመለስ ከአንድ ክለብ ጋር…

መረጃዎች| 65ኛ የጨዋታ ቀን

የሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ሳምንት መገባደጃ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና በሀያ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መሪው ቦሌ ክ/ከተማ ነጥብ ጥሏል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ9ኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው የሊጉ መሪ ቦሌ ክ/ከተማ bኢትዮ…

ሪፖርት | ሻሸመኔ ከተማ የውድድር ዓመቱን ሁለተኛ ድል አሳክቷል

ሻሸመኔዎች ከመመራት ተነስተው ወላይታ ድቻን 2ለ1 በማሸነፍ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ወላይታ ድቻ እና ሻሸመኔ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምረዋል

በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 2ለ0 ረቷል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ እና ቅዱስ…

ሀዋሳ ከተማ የወጣቱን ግብ ጠባቂ ውል አድሷል

ግብ ጠባቂው ምንተስኖት ጊምቦ እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ ውሉ በሀዋሳ ተራዝሞለታል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛውን ዙር…