ሀዋሳ : አስቻለው ግርማ ውሉን ለማደስ ፤ ሙጂብ ቃሲም ክለቡን ለመልቀቅ ተቃርበዋል

በቀጣዩ የውድድር ዘመን ከሀዋሳ ከተማ ጋር ለመዝለቅ የወሰኑት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በክረምቱ እምብዛም ገብያው ላይ እንደማይሳተፉ…

ቻምፒየንስ ሊግ፡ ሰንዳውንስ ከሜዳው ውጪ ዛማሌክን አሸንፏል

የደቡብ አፍሪካው ሻምፒዮን ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ካይሮ ላይ ዛማሌክን በመርታት ምድብ ሁለትን መምራት ጀምሯል፡፡ በቻምፒየንስ ሊጉ ከሜዳ…

ኮንፌድሬሽን ካፕ፡ ኤምኦ ቤጃያ እና ቲፒ ማዜምቤ ነጥብ ተጋርተዋል

በካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ የምድብ አንድ መሪው ቲፒ ማዜምቤ ከሜዳው ውጪ ከኤምኦ ቤጃያ ጋር ያለግብ አቻ ተለያይቷል፡፡…

U17 ፕሪሚየር ሊግ ፡ በማጠቃለያ ውድድሩ 2ኛ ቀን ውሎ ሀዋሳ ከተማ እና ሐረር ሲቲ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር 2ኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ ሀዋሳ ከተማ እና…

ኮንፌድሬሽን ካፕ፡ ያንጋ ነጥብ ሲጥል ኤቷል ድል ቀንቶታል

ብቸኛው የምስራቅ አፍሪካ ተወካይ ያንግ አፍሪካንስ ከሚዲአማ ጋር 1-1 ሲለያይ ኤቷል ደ ሳህል ከሙሉ የጨዋታ ብልጫ…

ቻምፒየንስ ሊግ፡ ንዶላ ላይ ዜስኮን የሚያቆመው ጠፍቷል

የኦሬንጅ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ አንድ ሶስተኛ መርሃግብር ጨዋታዎች ትላንት ተደርገው ዜስኮ ዩናይትድ አሴክ ሚሞሳስን 3-1…

Ethiopia Bunna Secure Signing of Abdulkerim Hassan as Transfers Loom

The summer transfer window of Ethiopia has opened last week on July 8. Premier league clubs…

Continue Reading

ሀ-17 ፕሪሚየር ሊግ፡ የማጠቃለያ ውድድሩ ዛሬ ሲጀመር አዳማ ከተማ ድል ቀንቶታል

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የኢትዮጵያ እግር኿ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ጁነይዲ ባሻ በተገኙበት…

የዝውውር መስኮቱ ከተከፈተ ወዲህ በፌዴሬሽኑ የተረጋገጠው የአብዱልከሪም ዝውውር ብቻ ነው

የክረምቱ የዝውውር መስኮት ተከፈተ ዛሬ 9ኛ ቀኑን ቢይዝም የተቀዛቀዘ አጀማመር እያሳየ ይገኛል፡፡ በ9ኙ ቀናት ተጫዋቾች በክለባቸው…

ቻምፒየንስ ሊግ፡ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ

የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ዙር ሶስተኛ መርሃግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራሉ፡፡ የምድብ አንድ ጨዋታዎች ዛሬ…