Ethiopia Nigd Bank Release 9 Players as clear-out begins

Premier League outfit Ethiopia Nigd Bank have confirmed the complete list of players that are released…

Continue Reading

አርባምንጭ የወሳኝ ተጫዋቾቹን ኮንትራት ለማደስ በድርድር ላይ ይገኛል

የውድድር ዘመኑን ላለመውረድ በመታገል የጨረሰው አርባምንጭ ከተማ በቀጣዩ አመት በጠንካራ ተፎካካሪነት ለመምጣት የወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል በማደስ…

ጋቶች ፓኖም በኢትዮጵያ ቡና ሲቆይ ፊሊፕ ዳውዚ ከኢትዮጵያ ውጪ ለመፈረም ተቃርቧል

ጋቶች ፓኖም ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያለውን ቀሪ የ6 ወር ውል አክብሮ በክለቡ እንደሚቆይ የተጫዋቹ ወኪል ዴቪድ…

ወላይታ ድቻ የዝውውር ኢላማውን የከፍተኛ ሊግ እና ብሄራዊ ሊግ ተጫዋቾች ላይ አድርጓል

ወላይታ ድቻ ከዚህ ቀደም እንደተለመደው ሁሉ በዘንድሮው ክረምትም በተጫዋች ግዢ ላይ ከፍተኛ ገንዘብ እንደማያፈስ ታውቋል፡፡ ስማቸው…

ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር እጣ ማውጣት ስነስርአት ዛሬ ተካሄደ

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ከሀምሌ 9 እስከ 23 በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም…

ሶስት የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በዩጋንዳዊው ሃምዛ ኦሌማ ላይ ፍላጎት አሳይተዋል

ዩጋንዳዊው አማካይ ሃምዛ ኦሌማ በቀጣዩ የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጫወት ዕድሉ ሰፊ እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል።…

ንግድ ባንክ በክረምቱ ከግዢ ይልቅ ተጫዋቾችን ከተስፋ ቡድን በማሳደግ ላይ አተኩሯል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከተለመደው የክለቡ አካሄድ ለየት ባለ መልኩ በክረምቱ ወደ ገብያ ከመውጣት ይልቅ ከተስፋ ቡድኑ…

በከፍተኛ ሊጉ ትላንት ያልተደረጉት 3 ጨዋታዎች መቼ እና የት እንደሚደረጉ ታወቋል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ትላንት ሊደረጉ የነበሩት 3 ጨዋታዎች ሳይካሄዱ በመቅረታቸው ተለዋጭ ቀናት እና ሜዳዎች በማመቻቸት ከነገ…

የወራቤ ከተማ እና አአ ከተማ ጨዋታ ነገ ሆሳዕና ላይ እንዲደረግ ተወሰነ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ትላንት ሊደረግ የነበረው የወራቤ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ጨዋታ በጣለው ዝናብ ምክንያት…

ከፍተኛ ሊግ ፡ የወራቤ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ጨዋታ ለሌላ ጊዜ ተሸጋገረ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ትላንት ሊደረግ የነበረው የወራቤ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ጨዋታ በጣለው ዝናብ ምክንያት…