ካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ፡ አል አሃሊ ዛሬ አሴክ ሚሞሳስን ይገጥማል

የኦሬንጅ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ሁለተኛ መርሃ ግብር ዛሬ በሚደረግ አንድ ጨዋታ ይጀመራል፡፡ በምድብ አንድ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ (26ኛ) ሳምንት ፕሮግራም

ማክሰኞ ሰኔ 21 ቀን 2008 08፡00 ዳሽን ቢራ ከ ሲዳማ ቡና (አዳማ) 08፡00 ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ…

ፕሪሚየር ሊግ ፡ የኤሌክትሪክ አና ዳሽን ቢራ አሰልጣኞች ከመውረድ እንደሚተርፉ ተማምነዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ነገ ላለመውረድ የሚደረገውን ትንቅንቅ እልባት ያበጅለታል፡፡ በሁለት ነጥብ ልዩነት 12ኛ እና…

ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ፡ የምድብ ሀ ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ደደቢት እና መከላከያ ወደ ግማሽ ፍጻሜው አልፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ማጠቃለያ ውድድር በሀዋሳ መካሄዱን ቀጥሎ የምድብ ጨዋታዎች ፍፃሜያቸውን አግኝተዋል፡፡ 08:00 ላይ ደደቢት…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለወልድያ ፎርፌ ወሰነ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ወልድያ መልካ ቆሌ ስታድየም ላይ ሰኔ 4 ቀን 2008 በወልድያ እና…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የዞኖች ውድድር በመጪው ሳምንት ይጠናቀቃል

በ7 ዞኖች ተከፍሎ ሲካሄድ የቆየው የ2008 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ሊጠናቀቅ የአንድ ሳምንት እድሜ ቀርቶታል፡፡…

የኢትዮጵያ U-17 ዋንጫ ተጀምሯል ፤ ወደ ሩብ ፍጻሜ ያለፉ ክለቦችም ታውቀዋል

2008 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ U-17 የጥሎ ማለፍ ውድድር በ14 ክለቦች መካከል ቅዳሜ ተጀምሯል፡፡ 12…

አፍሪካ ፡ አልጄሪያ ሚሎቫን ራይቫክን አዲስ አሰልጣኝ አድርጋ ሹማለች

የአልጄሪያ እግርኳስ ፌድሬሽን ከክርስቲያን ጎርከፍ ስንብት በኃላ አዲሱን አሰልጣኝ ዛሬ በይፋ አሳውቋል፡፡ አዲስ አበባ ላይ ከኢትዮጵያ…

ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ፡ የምድብ ለ ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ሀዋሳ ከተማ ድል ቀንቶታል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በሀዋሳ መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ የምድብ ሁለት ጨዋታዎችም ዛሬ ፍፃሜያቸውን አግኝተዋል፡፡ ድሬዳዋ…

የጎ-ቴዲ ፉትሳል ዋንጫ በቲጂ እና ጓደኞቹ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያን እግር ኳስ ፌደሬሽን ከጎ-ቴዲ ስፖርት ጋር በመተባበር ለ15 ቀናት በወጣቶች እና ስፖርት አካዳሚ ሲከናወን የነበረው…