የአሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ጋዜጣዊ መግለጫ

አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ለሦስተኛ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት ለሚካሄደውና በሀገር ውስጥ ሊጎች ብቻ የሚገኙ ተጫዋቾችን ለሚያሳትፈው…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ጥር 4 ይጀመራል

የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለ8ኛ ጊዜ ያዘጋጀው ሲቲ ካፕ የፊታችን ጥር 4 ይጀመራል፡፡ *በውድድሩ 7 የአአ ክለቦች…

ክለብ ዳሰሳ – መከላከያ

–ጦሩ ከባዱን የውድድር ዘመን በድል ይወጣል? የውድድር ዘመኑን በጥሎማለፍ ድል የከፈተው መከላከያ ከመልካም አጀማመር በኃላ እውነተኛው…

ክለብ ዳሰሳ – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

–የሃምራዊዎቹ ጉዞ መጨረሻ የት ይሆን? በ1990ዎቹ አጋማሽ የ1ኛ ዙር ጀግና ተብሎ ይጠራ የነበረው ንግድ ባንክ የዘንድሮው…

Continue Reading

ክለብ ዳሰሳ – ቅዱስ ጊዮርጊስ

የማይገረሰስ የሚመስለው የፈረሰኞቹ ጥንካሬ መቆራረጥ መለያው የሆነው የኢትዮጵያ ትልቁ ሊግ ከበርካታ ቀሪ ጨዋታዎች እና 2/3ኛ ከሚሆኑ…

የቻን ስብስብን ተዋወቋቸው

ለ3ኛ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት የሚካሄደው ከሃገር ውስጥ ሊግ ብቻ በተሰባሰቡ ተጫዋቾች የሚካሄደው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ…

Continue Reading

ሽመልስ በቀለ አል-ሜሪክን ተቀላቀለ

በሊቢያው ታላቅ ክለብ አል-ኢትሃድ ከአሰልጣኑ ጋር በፈጠረው አለመግባባት ምክንያት በክለቡ ምቾት እንዳልተሰማው ሲነገር የከረመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ…

ሙሉዓለም ጥላሁን ለመከላከያ ለመጫወት ተስማማ

በሞ ኢብራሂም ፋውንዴሽን ዋንጫ ኢትዮጵያ ቡና በቲፒ ማዜንቤ 3-1 በተረታበት ጨዋታ ባሳየው ያልተገባ ባህርይ ከደጋፊዎችና አሰልጣኝ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ9 ሳምንታት 5 ነጥቦች

እስካሁን በተካሄዱት የ9 ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ተሞርኩዞ የቅዱስ ጊዮርጊስን የበላይነት ፣ የክልል ክለቦችን እንቆቅልሽ ፣ የደደቢትን…

ፍፁም ገ/ማርያም ልምምድ ጀመረ

የቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ ፍፁም ገ/ማርያም ለተጨማሪ ህክምና አሜሪካ ተጉዞ ከ26 ቀናት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ወደ ክለቡ…