የፈረሰኞቹ አጥቂ በቅርቡ ወደ ሜዳ ይመለሳል
ለወራት በጉዳት ላይ የቆየው የቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ በቅርቡ ወደ ሜዳ እንደሚመለስ ሰምተናል። ሲዳማ ቡናን ለቆ አምና ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ በማምራት በሁለት ዓመት ኮንትራት ለመጫወት ፊርማውን ያኖረው አዲስ ግደይ ከጉዳት ጋር በተያያዘ የታሰበውን ግልጋሎት ሳይሰጥ መቆየቱ ይታወቃል። የዋልያዎቹ የመስመር አጥቂ መጋቢት ወር ላይ ቡድኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቀድሞ ክለቡ ሲዳማ ቡና ጋርRead More →