የዛሬ ስምንት ዓመት ገደማ ብሄራዊ ቡድናችን ደቡብ አፍሪካ ላይ ተዘጋጅቶ ለነበረው የአፍሪካ ዋንጫ ሲያልፍ ተደጋግሞ ሲሰማ የነበረው ንግግር “ሃገራችን- ኢትዮጵያ ከሰላሣ አንድ ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ተመለሰች!” የሚል ነበር፡፡ተጨማሪ

ያጋሩ

በ1983 የመንግሥት ለውጥ ተከትሎ በነበረው አለመረጋጋት ሲካሄድ የነበረው የውስጥ ውድድር መሠረዝ እና ሀገራዊ ሻምፒዮናው አለመካሄድን በትውስታ አምዳችን ማቅረባችን ይታወሳል። በዛሬው መሰናዷችን በቀጣይ ዓመት (1984) ያጋጠመውን ተመሳሳይ የውድድር መሠረዝ አስመልክቶ ከገነነተጨማሪ

ያጋሩ

በኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ምክንያት የ2012 አጠቃላይ የሊግ ውድድሮች እንዲሰረዙ ዛሬ መወሰኑ ይታወቃል። ይህን ተከትሎም በ1983 በመንግሥት ለውጥ ምክንያት ስለተሠረዘው ውድድር ገነነ መኩርያ (ሊብሮ) በትውስታ አምዳችን አጫውቶናል። በዘንድሮ ዓመት የኢትዮጵያ እግርኳስተጨማሪ

ያጋሩ

ይሄ ፅሁፍ ረጅም ነው – ምናልባት ለአንዳንዱ አሰልቺም ሊሆን ይችላል። እኔ ትዝታዬን ጽፌያለሁ፤ ስለፃፍኩትም ደስ ብሎኛል። ከቻላችሁ ሁሉንም አንብቡት፤ ካልቻላችሁ – የቻላችሁትን ያህል አንብቡት፤ ከከበዳችሁ ግን የምትወዱትን አድርጉ-ማለፍም ይቻላል፡፡ ይህንተጨማሪ

ያጋሩ

(በአብርሀም ገ/ማርያም እና ዮናታን ሙሉጌታ) ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባ ጅፋር የሻምፒዮንነት አክሊሉን ለመድፋት ዛሬ 8፡00 ላይ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎቻቸውን ያደርጋሉ። እኛም በዛሬው ፅሁፋችን በታሪክ እስከመጨረሻው የዘለቁ ፉክክሮች እና የሁለቱተጨማሪ

ያጋሩ

(በአብርሀም ገ/ማርያም እና ዮናታን ሙሉጌታ) ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባ ጅፋር የሻምፒዮንነት አክሊሉን ለመድፋት ዛሬ 8፡00 ላይ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎቻቸውን ያደርጋሉ። እኛም በዛሬው ፅሁፋችን በታሪክ እስከመጨረሻው የዘለቁ ፉክክሮች እና የሁለቱተጨማሪ

ያጋሩ

አቶ ይድነቃቸው ተሰማ – የአፍሪካ እግር ኳስ ትኩረት ይሰጠው ዘንድ የነበረውን ትግል በምን መልኩ መሩት? ቶም ደንሞር ለብሊዛርድ እንደፃፈው (ሁሉም ዘመናት የተጠቀሱት በአውሮፓውያን አቆጣጠር ነው) “በዚህ ጠቅላላ ጉባኤ አፍሪካ አንድተጨማሪ

ያጋሩ

ኢትዮጵያ ብቸኛ የአፍሪካ ዋንጫ ድሏን ካጣጣመች እነሆ 56 አመታት ተቆጠሩ። ኢትዮጵያ ወርቃማ ዘመኗን የሚደግምላት ትውልድ ሳታገኝ ታሪክ የሰሩላት ልጆቿንም ሳታከብር ግማሽ ክፍለ ዘመንን ተሻገረች። ታሪክ ሰርተው የመረሳት ሰለባ ከሆኑ ባለውለተኞችተጨማሪ

ያጋሩ

ሚልኪያስ አበራ እና አብርሀም ገብረማርያም በሁለት ክፍል መሰናዷችን አሰልጣኝ መንግስቱ በስራቸው ከመጀመርያ አመታት እስከ መጨረሻዎቹ ጊዜያት ድረስ በስራቸው ሰልጥነው ያለፉ እና በአሰልጣኝነትም አብረው የሰሩት አስራት ኃይሌ ፣ ስዩም ከበደ ፣ተጨማሪ

ያጋሩ

ሚልኪያስ አበራ እና አብርሀም ገብረማርያም በክፍል አንድ መሰናዷችን ባለፈው ወር 7ኛ የሙት አመታቸው ስለተከበረው መንግስቱ በስራቸው ሰልጥነው ያለፉ እና በአሰልጣኝነትም አብረው የሰሩት አስራት ኃይሌ ፣ ስዩም ከበደ እና ንጉሴ ገብሬተጨማሪ

ያጋሩ