ሊጠናቀቅ የአንድ ጨዋታ ሳምንት ዕድሜ በቀረው የዘንድሮው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዮች በተከታዩ ፅሁፋችን ቀርበዋል። 👉 የዋንጫው ፉክክር ወደ መጨረሻው ዕለት አምርቷል አሸናፊው እስካሁን ባለየለበት የዘንድሮው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አንገት ለአንገት ተናንንቀዋል። በጨዋታ ሳምንቱ ሁለቱም ቡድኖች ነጥብRead More →

የመጀመሪያው ፅሁፋችን ትኩረት የሚያደርገው በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት በሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዮች ላይ ይሆናል። 👉 ፈረሰኞቹ አሁንም ነጥብ ሲጥሉ ዐፄዎቹ መጠጋታቸውን ቀጥለዋል ከጥቂት ጨዋታዎች በፊት ለ15ኛ የሊግ ዋንጫ እጅጉን ቀርበው የነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች አሁን ላይ ግን ከተከታያቸው ፋሲል ከነማ ጋር ያላቸው የነጥብ ልዩነት ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች እየቀሩ ወደ አንድ ነጥብ ጠቧል።Read More →

የመጀመሪያ ፅሁፋችን የሚሆነው በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዮች ናቸው። 👉 የቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ አሸናፊነት መመለስ እና የፋሲል ከነማ የድል ግስጋሴ መቀጠል ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ በዚህኛው ሳምንት ድል ማድረጋቸው ተከትሎ ፉክክሩ አሁንም እስከ መጨረሻው የማሸነፊያ ክር ድረስ የመቀጠሉ ነገር እርግጥ እየሆነ መጥቷል። በ25ኛ የጨዋታ ሳምንት በውድድርRead More →

ከሦስት ሳምንታት ዕረፍት በተመለሰው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ26ኛ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ክለብ ነክ ጉዳዮች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። 👉 ጡዘት ላይ የደረሰው የዋንጫ ፉክክር ወሳኝ ምዕራፍ ላይ በደረሰው የሊጉ ውድድር የዋንጫ ፉክክሩን ይበልጥ አጓጊ የሚያደርጉ ውጤቶች በዚህኛው ሳምንት የተመዘገቡ ሲሆን በዚህም መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ሲጥል ተከታዩ ፋሲል ከነማ ደግሞRead More →

ሊጉ ለአህጉራዊ ውድድሮች ቦታውን ከማስረከቡ ወዲህ የተደረጉ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ያተኮሩ ክለብ ነክ ጉዳዮች የመጀመሪያው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 የቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያ ሽንፈት እና የፋሲል ከነማ ድል አንድምታ ወደ ፍፃሜው እየተቃረበ በሚገኘው ሊጉ የዋንጫውን መዳረሻ ይጠቁማል በሚል በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ በነበረው የውድድር ዘመኑ ትልቁ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስንRead More →

በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ክለቦች በመጀመሪያው የዓበይት ጉዳይ ፅሁፋችን ተዳሰዋል። 👉 ወደመጣበት እየመለሰው የሚገኘው የአዲስ አበባ አልፈታ ያለ ችግር በዘንድሮው የውድድር ዘመን ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሱት አዲስ አበባ ከተማዎች ራሳቸውን ለመስዋት ያዘጋጁ ይመስላል በመጡበት የውድድር ዘመን ወደ ከፍተኛ ሊግ ለመውረድ በሰንጠረዡ ግርጌ የሚገኙትን ቡድኖች እየተማፀኑ ያለ ይመስላል። በዚህኛው የጨዋታRead More →

በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዮች በቀዳሚው ዓበይት ጉዳያችን ተዳሰዋል። 👉 የቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ መጣል እና የፋሲል ከነማ ማሸነፍ በጨዋታ ሳምንቱ የተመዘገቡ ውጤቶች በተለይ በሰንጠረዡ አናት በሚደረገው ፉክክር ላይ የተወሰኑ ለውጦችን ያስከተሉ ነበሩ። ከዚህ ውስጥ የቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ መጣል እና የፋሲል ከነማ ማሸነፍ ትኩረት ሳቢ ነበር። ወላይታ ድቻን የገጠሙትRead More →

ትናንት በተጠናቀቀው የጨዋታ ሳምንት ላይ የታዩ ክለብ ነክ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አንስተናል። 👉 ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚያቆም አልተገኘም 22ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የሊግ ውድድር ቅዱስ ጊዮርጊሶች ነጥባቸውን 50 አድርሰው ከተከታዮቻቸው በ10 ነጥብ ርቀው ሊጉን መምራታቸውን ቀጥለዋል። በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት በባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታዲየም ባደረጉት የመጀመሪያ ጨዋታ ከአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፈተና ቢገጥማቸውም በመጀመሪያዎቹRead More →

በመጀመሪያው ትኩረታችን በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮች ይነበቡበታል። 👉 አስደማሚው መከላከያ ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ከ561 ደቂቃዎች በኋላ ከግብ የታረቀው መከላከያ ከአስገራሚ መሻሻሎች ጋር በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት ደግሞ ኢትዮጵያ ቡና ላይ አራት ግቦችን አስቆጥሮ ማሸነፍ ችሏል። በሊጉ ላለመሸነፍ ቅድሚያ በሰጠ አጨዋወት ቀዳሚ ተጠቃሽ የሆነው መከላከያ ከጥንቃቄ በዘለለ በማጥቃቱ ረገድRead More →

በጨዋታ ሳምንቱ የታዘብናቸው ዓበይት ክለቦች ላይ ያተኮሩ ሀሳቦች እንደሚከተለው ይነበባሉ። 👉 ዕድለኛ ያልነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በጨዋታ ሳምንቱ የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ መከላከያን አስተናግዶ ጨዋታቸው ያለ ምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ አንጋፋዎቹን ሁለቱ ቡድኖች ከዚህ ቀደም ባደረጓቸው 29 ጨዋታዎች 15 ያህል ጨዋታዎች በአቻ ውጤት መጠናቀቃቸው ጦሩRead More →