ሦስተኛው የትኩረታችን ክፍል ደግሞ አሰልጣኞችን የተመለከተ ይሆናል። 👉 አነጋጋሪው የፀጋዬ ኪዳነማርያም አስተያየት እርግጥ አሁን ላይ የሚታዩ መሻሻሎች ቢኖሩም በሊጉ ወጣት ተጫዋቾች በቂ ዕድል ካለማግኘታቸው በስተጀርባ የሚነሳው አንደኛው ጉዳይ በሊጉ በወጣቶች ላይ ዕምነት አሳድረው ለማጫወት ድፍረት ያላቸው አሰልጣኞች ቁጥር አነስተኛ የመሆኑ ጉዳይ ነው። አብዛኞቹ የሊጉ አሰልጣኞች በሚያስብል መልኩ የቡድናቸውን ነገ ዛሬRead More →

ያጋሩ

ሦስተኛው የትኩረታችን ክፍል ደግሞ አሰልጣኞች ላይ ያተኮረ ነው። 👉 የደረጀ መንግሥቱ አስተዋፅዖ ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የነበሩት ባህር ዳር ከተማዎች በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት ድሬዳዋ ከተማ ላይ ወሳኝ ድል ማሳካት ችለዋል። በጨዋታው የቀድሞው የቡድኑ አምበል ቡድኑን በሜዳ ጠርዝ ሆኖ ሲመራ ተመልክተነዋል። አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ቡድኑን ክረምት ላይ ከተረከቡ ወዲህ ባለፉት ዓመታት የባህርRead More →

ያጋሩ

ሦስተኛው የትኩረታችን ክፍል ደግሞ አሰልጣኞች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ይሆናል። 👉 የዮሐንስ ሳህሌ ግልፅነት የተሞላበት አስተያየት በድህረ ጨዋታ ቃለ መጠይቆች ወቅት የሀገራችን አሰልጣኞች በአብዛኛው በግልፅነት ሀሳቦችን ከመስጠት ይልቅ በተድበሰበሰ መልኩ ነገሮችን አለባብሰው ማለፍ የተለመደ መንገድ ነው። ነገር ግን በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት መከላከያ ከወላይታ ድቻ ካለ ግብ በአቻ ውጤት ከፈፀሙት ጨዋታ መጠናቀቅRead More →

ያጋሩ

በጨዋታ ሳምንቱ በተመለከትናቸው ጨዋታዎች ላይ የታዩ ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እንደሚከተለው ቀርበዋል። 👉 ዮሐንስ ሳህሌ ወደ ሜዳ ተመልሰዋል ባለፉት አምስት ጨዋታዎች በጤና እክል ምክንያት ልምምድ ከማሰራት ባለፈ በጨዋታ ወቅት ቡድናቸውን መምራት ሳይችሉ የቆዩት አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት ግን ዳግም ወደ ሜዳ ተመልሰዋል። ስለአሰልጣኙ ቀጣይነት ብዙ መላምቶች ሲሰጡRead More →

ያጋሩ

ሦስተኛው ዓበይት ጉዳያችን በሳምንቱ ትኩረት በሳቡ አሰልጣኞች ላይ ያተኩራል። 👉 የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ አነጋጋሪ ሁኔታ አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ከጫና ጋር በተያያዘ አጋጥሟቸዋል በተባለ የጤና እክል በሜዳ ተገኝተው በጨዋታ ዕለት ቡድናቸው መምራት ካቆሙ ሳምንታት ተቆጥረዋል። ቡድኑ በ20ኛው የጨዋታ ሳምንት ከባህር ዳር ከተማ ጋር ነጥብ በተጋራበት ጨዋታ ቡድናቸው ከመሩ ወዲህ በህመም ምክንያትRead More →

ያጋሩ

በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ አሰልጣኞች ላይ ያተኮሩ ጉዳዮች የተከታዩ ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ እና ሲዳማ ተለያይተዋል በጨዋታ ሳምንቱ በመከላከያ ያልተጠበቀ የ5-3 ሽንፈት ያስተናገዱት ሲዳማ ቡናዎች ከጨዋታው መጠናቀቅ ሰዓታት በኋላ ከአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ጋር ስለመለያየታቸው ይፋ ተደርጓል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን አጋማሽ ላይ ባልተለመደ መልኩ ሲንገዳገድ የነበረውን ሲዳማ ቡናንRead More →

ያጋሩ

ሦስተኛው የዓበይት ጉዳይ ፅሁፋችን አሰልጣኞች ላይ ያተኮሩ ሀሳቦች የተነሱበት ነው። 👉 “ግብ ካገባን በኋላ ውጤቱን ለማስጠበቅ ልጆቻችን የመሸሽ ነገር ይታይባቸዋል” ከሰሞኑ በሚኖሩ የድህረ ጨዋታ አስተያየቶች በተደጋጋሚ እያደመጥናቸው ከምንገኙ ሀሳቦች መካከል “ግብ ካገባን በኋላ ውጤቱን ለማስጠበቅ ልጆቻችን የመሸሽ ነገር ይታይባቸዋል” የሚል ሀሳብ ይገኛል። በተለይ እንደ እኛ ሀገር ከጨዋታ መንገድ ይልቅ ውጤትRead More →

ያጋሩ

ሦስተኛው ፅሁፋችን ደግሞ በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ አሰልጣኞች ላይ ይሆናል። 👉 የሱፍ ዓሊ ዳግም ጅማን ተረክቧል ከቀናት በፊት ዋና አሰልጣኛቸው አሸናፊ በቀለን ያገዱት ጅማ አባ ጅፋሮች በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት በየሱፍ ዓሊ እየተመሩ ያደረጉትን የመጀመሪያ ጨዋታ በድል ተወጥተዋል። ከጅማ አባ ጅፋር ጋር ረዘም ላለ ጊዜ የቆዩት አሰልጣኙ ከዚህ ቀደም ቡድኑRead More →

ያጋሩ

በጨዋታ ሳምንቱ በአሰልጣኞች ዙርያ የተዛብናቸውን ሀሳቦች በሦስተኛው ፅሁፋችን ተካተዋል። 👉 ኃላፊነት ለመውሰድ ዝግጁ የሆኑት አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በጨዋታ ሳምንቱ የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል። ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ሀሳቸውን ለሱፐር ስፖርት የሰጡት የጅማው አለቃ አሸናፊ በቀለ ባልተለመደ መልኩ ከተጫዋች ቅያሬ በተያያዘ የሰሩትን ስህተት አምነውRead More →

ያጋሩ

በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ከአሰልጣኞች ጋር የተገናኙ ጉዳዮችን ተመልክተናል። 👉 እኔ ፣ እኔ ፣ እኔ… በሀገራችን እግርኳስ ውስጥ የቡድን ሥራ መንፈስ እምብዛም የተለመደ አይደለም። በአብዛኛው መስኮች ላይ የራስን ሥራ አግዝፎ ለመሳየት የሚደረጉ ጥረቶችን በስፋት እናስተውላለን። በተለይ ደግሞ ይህ አስተሳሰብ በኃላፊነት ላይ በሚገኙ አሰልጣኞች ላይ በስፋት ይንፀባረቃል። ይህ እሳቤ በተለይRead More →

ያጋሩ