ቀጣዩ ትኩረታችን ደግሞ በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ላይ ያተኮሩ ሀሳቦች የተዳሰሱበት ነው። 👉 ቀጣዩ የሊጉ አብሪ ኮከብ – ብሩክ በየነ 13 ግቦች ላይ የደረሰው ብሩክ በየነ በሰሞነኛ የግብ ማስቆጠር ግስጋሴው ቀጥሎ በመጨረሻው ጨዋታ የሊጉ ከፍተኛ አስቆጣሪ ይሆን ወይ? የሚለው ጉዳይ በጉጉት ይጠበቃል። በውድድር ዘመኑ ከአንድ ጨዋታ ውጭ በተቀሩት በሙሉRead More →

ሁለተኛው ፅሁፋችን ደግሞ ትኩረት በሳቡ ተጫዋቾች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ይሆናል። 👉 አቡበከር ናስር በክብር ተሸኝቷል በ2009 በኢትዮጵያ ቡና መለያ ወደ ከፍተኛው የኢትዮጵያ ክለቦች እግርኳስ ብቅ ያለው አቡበከር ናስር ባለፉት ጥቂት ዓመታት ከተስፋ ሰጪ ተጫዋችነት ወደ አስደናቂ ኮከብነት ራሱን ማሸጋገር ችሏል። ገና በለጋ ዕድሜው በኢትዮጵያ እግርኳስ በትውልዶች መካከል የተገኘ ተሰጥኦ ባለቤትRead More →

ቀጣዩ ትኩረታችን ደግሞ በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ላይ ያሚነሱ ሀሳቦች የተዳሰሱበት ነው። 👉 በወሳኝ ሰዓት የተገኘው ሙጂብ ቃሲም ወደ ኢትዮጵያ ዳግም ከተመለሰ ወዲህ በቀደመው ደረጃ ፋሲልን እየረዳ አይገኝም በሚል ወቀሳ ሲቀርብበት የነበረው ሙጂብ ቃሲም በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት ግን ቡድኑን ታድጓል። በውድድር ዘመኑ የአዳማውን ጨዋታ ሳይጨምር በስድስት ጨዋታዎች በድምሩ ለ480Read More →

በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች በዚህኛው ፅሁፋችን ተዳሰዋል። 👉 ስሜታዊ ሆኖ የታየው አቡበከር ናስር የከፍተኛ ጎል አግቢነት መሪነቱን ተቀላቅሏል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብፅ አቻውን በረታበት ጨዋታ ድንቅ ብቃቱን አሳይቶ የተመለሰው አቡበከር ናስር በክለቡ ከጉዳት ጋር በተያያዘ በመጨረሻዎቹ ጥቂት ጨዋታዎች አስቸጋሪ ጊዜያትን ቢያሳልፍም በአዳማው ጨዋታ ግን አቡበከር ናስር በሙሉ ጤንነትRead More →

ሁለተኛው የትኩረት ፅሁፋችን በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት በሳቡ ተጫዋቾች ላይ ያተኩራል። 👉 የፋሲል ከነማው አዕምሮ – በዛብህ መለዮ የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ቀዳሚዎቹ ፈራሚዎች መካከል የነበረው እና ወላይታ ድቻን ለቆ ፋሲል ከነማን ከተቀላቀለ ወዲህ በየዓመቱ ተፅዕኖው እየጎላ የሚገኘው በዛብህ መለዮ አሁን ላይ የቡድኑ ሁለመና ነው ብንል ቅር የሚሰኝ አይኖርም። መጀመሪያ ወደ ቡድኑRead More →

በሁለተኛው የትኩረታችን ክፍል በጨዋታ ሳምንቱ የታዘብናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ተካተዋል። 👉 ያለ አግባብ የሚመዘዙ ካርዶች እና የተጫዋቾች ቅጣት የሊጉን ጨዋታዎች የሚከታተል ሁሉ በግልፅ መታዘብ እንደሚችለው ከበርካታዎቹ የማስጠንቀቂያ ካርዶች በስተጀርባ ያለው ምክንያት የዳኛን ውሳኔ በመቃወም የሚፈጠሩ የቃላት ልውውጦች እና አተካራዎች እንደሆኑ በቀላሉ የሚታዘበው እውነታ ነው። በዚህ መልኩ የሚገኙ ቢጫ ካርዶች የተለያዩRead More →

ሁለተኛው የዓበይት ጉዳዮች ፅሁፋችን በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾችን የዳሰስንበት ነው። 👉 ግቦቹን ለወሳኝ ጨዋታ የሚያስቀምጠው ፍቃዱ ዓለሙ በጨዋታ ሳምንቱ እጅግ ተጠባቂ በነበረው ጨዋታ ፋሲል ከነማ ባህር ዳር ከተማን ሲረታ በጨዋታው ልዩነት ፈጣሪ የነበረው ፍቃዱ ዓለሙ ነበር። በውድድር ዘመኑ በ17 ጨዋታዎች መሳተፍ የቻለው ፍቃዱ ለ10ኛ ጨዋታ በ67ኛው ደቂቃ ኦኪኪ አፎላቢንRead More →

ሁለተኛው የዓበይት ጉዳይ ፅሁፋችን በ22ኛው ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች የተካተቱበት ነው። 👉 ኢትዮጵያ ቡና እና አቡበከር ናስር አቡበከር ናስር እና የኢትዮጵያ ቡና ጋብቻ በስምምነት ሊጠናቀቅ የስምንት ጨዋታዎች ዕድሜ ብቻ ቀርተዋል። ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመጓዝ እየተሰናዳ የሚገኘው ተጫዋቹ ለኢትዮጵያ ቡና ካበረከተው እና እያበረከተ ከሚገኘው አስተዋፅዖ አንፃር ‘ህይወት ከአቡበከር ናስር ውጪ በኢትዮጵያRead More →

በሁለተኛው ፅሁፋችን በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ተካተውበታል። 👉 የሚገባውን ያህል ያልተደነቀው አላዛር ማርቆስ ወጣቱ ግብ ጠባቂ አላዛር ማርቆስ ላለመውረድ እየታገለ በሚገኘው ጅማ አባ ጅፋር ውስጥ እጅግ አስደናቂ ብቃቱን እያሳየ ቀጥሏል። በዚህኛው የጨዋታ ሳምንትም ቡድኑ ባህር ዳር ከተማን 2-0 በረታበት ጨዋታ ዳግም ድንቅነቱን ያሳየበት ነበር። ከስድስት የሚልቁ ጥራታቸው የላቁRead More →

ሁለተኛው ትኩረታችን የሚሆነው የጨዋታ ሳምንቱ የታዘብናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ይሆናሉ። 👉 ደምቆ የዋለው ክሌመንት ቦዬ ጋናዊው ግብ ጠባቂ ወደ ኢትዮጵያ እግርኳስ ዳግም ከተመለሰ በኋላ ምናልባትም ምርጡን የጨዋታ ዕለት በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት ቡድኑ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ሲጫወት አሳልፏል ብንል ማጋነን አይሆንም። ከዚህ ቀደም በደደቢት ቆይታ የነበረው ክሌመንት ቦዬ ከጥቂት ዓመታት የኢትዮጵያRead More →