በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሃያ አንደኛ ሳምንት በሁለተኛ ደረጃ ፉክክር እና ባለመውረድ ትንቅንቅ ውስጥ የሚገኙት ሆሳዕና እና ድሬዳዋን ያገናኘው ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል። ሀዲያ ሆሳዕና ከፋሲል ነጥብ ከተጋራበት ስብስብ የአምስት ተጫዋች ለውጥ በማድረግ በሱሌይማን ሀሚድ፣ ቴዎድሮስ በቀለ፣ ሄኖክ አርፊጮ፣ ካሉሻ አልሀሰን እና ቢስማርክ አፒያ ምትክ አይዛክ ኢሲንዴ፣ ብሩክ ቀልቦሬ፣ ዱላRead More →